በቅርቡ የዓለም አቀፍ ሴቶች ድርጅት (አኢሴድ) ሊቀመንበር ናት ብላችሁ ያቀረባችሁት ቃለ መጠይቅ (ማርች ዘጠኝ) /ውይይት በመሰረቱ የድርጅታችንን ስም ስርቆት የሚያስፋፋና የተሳሳተም መሆኑን አውቃችሁ ይህን ቃለ መጠይቅ ማድረጋችሁ ስህተት መሆኑን እንድትቀበሉ እንጠይቃለን። ዶክተሯ ድርጅታችንን ከተወች አምስት ዓመት ያለፋት ሲሆን የዓኢሴድም ሊቀመንበር አይደለችም/አልነበረችም። ሙሉውን ደብዳቤ ያንብቡ