ኢወክንድ: በፀረ-ዲሞክራሲያዊነቱና በአፋኝነቱ በዓለም ላይ ሳይቀር ሥም ያተረፈው ወያኔ ምርጫን የሚመለከተው የሕዝብ የሥልጣን ምንጭነት የሚረጋገጥበት ሒደት ሳይሆን በሥልጣን ላይ ለመቆየት መኖር የሚገባው ማሳሰቢያ እንደሆነ አድርጎ ነው። ድርጅታዊ ነፃነት ያላቸው አማራጭ ሃይሎችን፣ ነፃ መድረኮችና የብዙሃን ድርጅቶች በታፋኑበት አገር የጎጠኞቹ ጥርቅም በየአዓምስት ዓመቱ በሕዝብና በዴሞክራሲያዊ መርሆዎች ላይ ምርጫ እያለ ሲቀልድ ሌላው ቀርቶ አያስቅም ያሉትን ሳይቀር ማሳደዱን ተያይዞታል። ሙሉውን ያንብቡ