ቢንያም ግዛው (ከኖርዌይ ኦስሎ): የብዙሃኑ የጣት ሽታ እንደገደፈ ያሳብቃል:: በጥቂትም ሆነ በብዙ ያልተነካካ ቢፈለግም በግራም ሆነ በቀኝ ቢነፍስ ፆሙን ያላፈረሰ ማግኘት አልተቻለም:: ከፍትፍቱ አጉርሱኝ፣ ከመረቁ ፆመኛ ነኝ ብሎ እንክት አድርጎ ከሰለቀጠ ወዲያ ምንም እንዳልገደፈ አፉን ጠረግ ጠረግ አድርጎ ባላየ ባልሰማ የሚጓዘው ተበራክቷል:: በዕንዶድም የማይነፃ ጣት! ከምን አይነት መረቅ ውስጥ ቢዘፈቅ ይሆን? ሙሉውን ያንብቡ…