የካቲት 08 ቀን 2008 ዓ.ም.ዜና (February 16, 2016 NEWS): በምዕራብ አሩሲ ከሰባት ያላነሱ የአግአዚ ጦር አባላት ተገደሉ # በመቀሌ ከተማ በተካሄደው የሰሜን እዝ ስብሰባ ላይ የወያኔ ባለስልጣኖች ለአግአዚው ጦር አባላት የሞራል ድጋፍ አደረጉ # የወያኔ በዓል በማክበር ሰበብ ከፍተኛ ገንዘብ ለመዝረፍ እቅድ ወጣ # ለግል ባለሃብቶች የተሸጡት የሕዝብ ንብረቶች ሽያጭ እስካሁን አልገባም # በእስራኤል በትውልደ ኢትዮጵያዊ ላይ ግፍ የፈጸሙት ፖሊሶች ነጻ ናቸው መባሉ ብዙዎችን አስቆጣ # የካሜሩን ልዩ የጸጥታ ኃይሎች በቦኮሃራም ቁጥጥር ስር የነበረ ከተማ ነጻ አደረጉ # በዩጋንዳ አንድ የተቃዋሚ ደጋፊ ተገደለ … ለዝርዝር እዚህ ይጫኑ