ከሲራክ የሚድ ዌስቱ: የሌላውን ጽሁፍ የራስ አስመስሎ ማቅረብ በእንግሊዝኛው ፕሌጅራይዝም ሲባል ደግሞ የራስ ያልሆነውን ዓርማ(ሎጎ) ያለባለቤቱ ፈቃድ ለሚፈልጉት ጉዳይ መጠቀም(ፎርጀሪ) በሌቦች ዓለም የሚደነቅ ሲሆን በጨዋው ሕብረተሰብ ውስጥ ግን ሌባና ዕውቀተ ደሃ አድርጎ ያስገምታል። ትክክል ባይሆንም ለራስ ጥቅም ሁሉቱንም ጸያፍ ድርጊቶች ማለትም ፕላጀሪዝምና ፎርጀሪን መጠቀም አንድ ነገር ሲሆን ሌላውን ለመጥቀም ወይም ለመጉዳት ማዋሉ ደግሞ ሌላ ተንኮል ነው፡፡ ሁለቱንም አንድ የሚያደርጋቸው ግን ሁለቱም ጥፋቶች ያውም አስቀያሚ ጥፋቶች መሆናቸው ነው፡፡ ሙሉውን ጽሑፍ ያንብቡ…