CONDEMN THE GENOCIDE IN ETHIOPIA
የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) - Ethiopian People's Revolutionary Party (EPRP) -Statement (June 5, 2024): Behind the genocide of Palestine in Gaza, a brutal and condemnable genocide is taking place in Ethiopia as the fascist ....
ፋኖ-የነፃነት አርበኛ
በመኩሪያ አድማሱ ስታክተን, ካሊፎርኒያ 17 May 2024 ምን ያለው ብር ነው? ወድቋል ተሽቀንጥሮ፣ ዲስኩርህ ሰለቸን— ውሸት ተከምሮ፣ በነፃ አስቦ በነፃ ተናግሮ፣ ሕዝባችን ይኖራል በፋኖ ተከብሮ:: በተንኮል በዕብሪት— አንገት ማስደፋቱ፣ ሽብርን ሲያሰፍን— እንዲፈስ ሃሞቱ፣ ቁረጥ አንደ ....
የወያኔ እስር ቤት የቃሊቲ የ2004 ዓ.ም. ትዝታዎች ።
በዓይነኩሉ ባላገር እስር ቤቱን ደርግ ለሌላ ጉዳይ ምንዓልባትም ለመጋዘንነት የሰራው እንደነበር ይነገር ነበር ። በወያኔ የእስረኛ ማደሪያ የሆኑት መጋዘኖች ሰፊ አዳራሽ ስለነበሩ ከ350 እስከ 400 እስረኛ ይይዙ ነበር ። ለአንድ እስረኛ የሚሰጠው የምኝታ ቦታ ስፋት ....
ፋኖ ማርሺ ቀይር እና ሌሎች ግጥሞች
በዓይነኩሉ ባላገር የኢትዮጵያ ፋኖ ፎክሮ ተቆጣ ፤የሀገሩን ጠላት ጠንቅቆ ሊቀጣ ፤የሆዳም አስክሬን እንደ ጉድ ሊሰጣ ፤ማምለጫ የሌለው መራራ ቀን መጣ ፤ወንድነት የሚለይ ጠቋራ ቆምጣጣ ፤የኖረውን ስቃይ ከሀገር ሊያስወጣ ፤ባንዳን ከነዘሩ መንጥሮ ሊቀጣ ።አሁን ጊዜው አልቋል ....