የሞት ጉራማይሌ January 17, 2010January 17, 2010 admin (ከአብርሃም በየነ) በማዳበሪያ መርዝ፣ ተብክሎ አፈሩ፣ በሞት ጥላ ግርዶሽ፣ ተከልሎ ምድሩ፣ እንደ ቅጠል ሲረግፍ፣ በላዩ ፍጥረቱ፣ የሞት ሳል ይስላል፣ እንደ ሰው መሬቱ። ሙሉውን ግጥም ያንብቡ