ከፅጌ ዋስይሁን፡ ዋናው ጉዳይ በወያኔ አገዛዝ ስር ነፃና ፍትሀዊ ምርጫ መካሄድ አለመቻሉን የሚመለከት ነው። ቁም ነገሩ በ1997ኡ ተመክሮ እንደታየው ሁሉ የምርጫው ህግና ኮሚሽን የወያኔ እስከሆኑ ድረስ ፍትሀዊ ምርጫ ሊኖር አለመቻሉ ነው። ቁም ነገሩ በዚህ የወያኔ አጓጉል ጨዋታ ገብቶ ከመራገጥና ማላገጪያ ከመሆን ይልቅ በምርጫው አለመሳተፍ ነው። ወያኔ በምርጫው ላይ ማዕቀብ የሚለው ዋናው ርዕስ እንዳይሆን የራሱን ሴራ ሸረበ። የምርጫ ስነ ስርዓት ላይ ውይይት ብሎ በማስጀመር። ሙሉውን ያንብቡ…