ከጌትነት
ያ ትልቁ ጠቢብ፣ ገሞራው እንዳለን፣ ዜሮ ቁጥር ላይሆን፣ በከንቱ መማሰን! ቢቃጠል ሆቴሉ! ቢነቀል ሐውልቱ! ቢነድ ደን ቅጠሉ! የቼብሃ ዛፍ ነው፣ ሁሉም መሠረቱ፣ አይቀርም ሐቅ ነው፣ ዳግመኛ መምጣቱ! |
ሲጠፉ አጥፊዎቹ! እሱ መታየቱ! ደምም ቢንቆረቆር! አጥንት ቢሰባበር! ስጋ በጭካኔ ቢከተፍ! ቢመተር! ይህ ሁሉ ህያው ነው፣ ቆሞ እሚያኖር ሀገር! ሙሉውን ግጥም ያንብቡ … |