ከዘነበ በቀለ: …ነገሩን አወላግደው ለማቅረብ የፈለጉ ግለሰቦች ቪኦኤን ጨምሮ ግጥሙን እንደኑዛዜው በማስመሰል በንባብ ሲያቀርበው ትንሽ እንኳ የማጣራት እርምጃ ልውሰድ አለማለቱ ትዝብት ውስጥ የሚጥለው ነው። … የሚያሳዝነው አሟሟቱ በውል ሳይታወቅ፣ ንብረቱ በህግ ሳይከበር በወንድሞቹ ልጆች አሽቃባጭነትና በአንዳንዶች ቸፍቸፍታ ገሞራው ባልፈቀደው ሁኔታ እንዲቀበር መሆኑ ያሳዝናል። ሆኖም ግን ታሪክና ትውልድ ሲያስታውሱት እንደሚኖሩም ጥርጥር የለውም። ሙሉውን ያንብቡ…