ጭቆናን ማሰንበቻ ወይስ ነጻና ፍትሓዊ ምርጫ? November 6, 2014November 6, 2014 admin (ዴሞክራሲያ ቅፅ 40 ቁ. 1 ጥቅምት 2007 ዓ.ም.): ተወደደም ተጠላም ነፃነትን የመሰለ ክቡር እሴት በልመናና በፀሎት ተገኝቶ አይታወቅምና የጭራቅ ማስፈራሪያ ሊያደርጉ የሚጥሩ ከፋፋዮችን ከወዲሁ ነቅቶ መጠበቅና የመከላከያ ዘዴን ማዘጋጀቱ ከተቃዋሚ ድርጅቶች የሚጠበቅ እንደሆነም የምንዘነጋው አይሆንም። በመሆኑም ይህንን አመት ሕዝብን በጋራ አቋምና በኢትዮጵያዊነት ዙሪያ በማስተባበር ወያኔን በሁለገብ ትግል ከሥልጣን ለማስወገድ በጋራ እንድንጠቀምበት ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። ከዚህ የበለጠ አኩሪ ድርጊት የለምና። ስለሆነም ከምርጫ በፊት ነፃነትን ብንጎናፀፍ አይበጅም?!