ፍኖተ ዴሞክራሲ: ለመጀመሪያ ጊዜ ስደተኛ አትሌቶች በኦሎምፒክ ሊወዳደሩ ነው – የወያኔ ሚኒስትሮች ምክር ቤት ለሚቀጥለው ዓመት በጀት 274 ቢሊዮን ብር መደበ – የተመ የስደተኛ ከፍተኛ ኮሚሽን የሱዳን መንግስት የኤርትራ ስደተኞችን ከማባራር እንዲታቀብ ጠየቀ – በሱማሊያ የተመድ የሰላም አስከባሪ ኃይል አባላትና የሶማሊያ ዜጎች መሳሪያ በመሸጥ ተከሰው በቁጥጥር ስር ዋሉ – የቦኮ ሃራም ታጣቂዎች በናይጀር 32 ወታደሮችን ገደሉ – ሁለት በምስራቅ ሊቢያ የሚገኙ የሚሊሺያ ድርጅቶች የአንድነት መንግስቱን ደገፉ – የደቡብ ሱዳን ባለስልጣኖች ከሱዳን ባለስልጣኖች ጋር ተገናኝተው ተነጋገሩ:: ዝርዝር ዜና ያዳምጡ ወይም ያንብቡ …