(በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ራዲዮ) . . . . . ሠላማዊው የሽግግር ሂደት የታሰበውን ግብ እንዲመታ ከተፈለገ፤ በግድ የሕዝብ ሙሉ ተሳትፎ መኖሩን ማረጋገጥ ተገቢ ይሆናል። እኛ ብቻ እናውቅልሀለን የሚለው አባዜ፤ ያረጀ-ያፈጀ- ፤ ኋላ-ቀርና ጎታች መሆኑን መረዳት ይገባል። በሽግግር ለውጥ ሂደት ውስጥ፤ ሁለት ተፃፃሪ ኃይሎች ተፋጥጠው እንደሚቆሙ የታሪክ ሃቅ ነው። ለውጥ ፈላጊውና ለውጥ -አጋቹ በአጥፊና- ጠፊ ጎራ ስለሚሰለፉ፤ ለሀገር ጥፋትና ለሀብት ወድመት እንዲሁም ለሕዝብ መበታተን የሚያስከትሉት ጥፋት በቀላሉ ሊታይ አይገባውም፡፡
አሁን በሀገሪቱ ያለው ነብራዊ ሁኔታ ይህንን ስጋት ጉልቶ በማሳያት ላይ ይገኛል። በሀገሪቱ ላይ የሚያንዣብበውን አደጋ ይበልጥ አስፈሪ የሚያደርገው በሚከተሉት ዕውነታዎች ይመስላሉ። እነርሱም . . . ሙሉውን ሀተታ ያንብቡ