የት ደርሰናል?
ዴሞክራሲያ (የኢሕአፓ ልሳን: ልዩ ዕትም፣ ነሐሴ 2010 ዓ.ም.)- የሀገራችን ተጨባጭ ሁኔታ ለደግም ይሁን ለክፉ ለውጥን ሲያሳይ ቆም ብለን፤ አደብ ገዝተን የት ደርሰናል ብለን መመርመር ግዴታችን ሆኖ ይገኛል። በተለይም ግርግርና ውዥንብር ሲሰፍን ከሀይ ሃይታው ፈንጠር ብሎ ....
ዴሞክራሲያ (የኢሕአፓ ልሳን: ልዩ ዕትም፣ ነሐሴ 2010 ዓ.ም.)- የሀገራችን ተጨባጭ ሁኔታ ለደግም ይሁን ለክፉ ለውጥን ሲያሳይ ቆም ብለን፤ አደብ ገዝተን የት ደርሰናል ብለን መመርመር ግዴታችን ሆኖ ይገኛል። በተለይም ግርግርና ውዥንብር ሲሰፍን ከሀይ ሃይታው ፈንጠር ብሎ ....
ዴሞክራሲያ: የኢሕአፓ ልሳን (ቅጽ 43 ቁ.3 ጥር/የካቲት 2010) - ወርሃ የካቲት ከዛሬ 102 ዓመት በፊት አባቶቻችን በጣሊያን ቅኝ ገዥና ወራሪ ኃይል ላይ የተቀዳጁትንና የጥቁር ሕዝብ የጀግነነት ተምሳሌት የሆነውን የአድዋን ድል በከፍተኛ ኩራትና ወኔ የምናከብርበት እንዲሁም ....
ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ (ጥቅምት 24 ቀን 2009 ዓ. ም. ) - ሕዝቡ በተለያዩ መንገዶች ተቃውሞውን እየገለጸ ነው - የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን መመሪያ አስመልክቶ ማብራሪያ እንዲሰጠው የሰብአዊ እርዳታ ድርጅቶች ስብስብ ለወያኔ የውጭ ጉዳይ ....
የወያኔን አፈና፣ እመቃ፣ ማሰፈራራት በወኔ እምቢ በማለት ዛሬ በታሪካዊቷ የጎንደር ከተማ ታላቅ ህዝባዊ የተቃውሞ ሰልፍ ተካሂዷል። ህዝቡ ወያኔና አሳዳሪ ጌቶቹ ጸረ-ኢትዮጵያ ባዕዳን የሚጠቀሙባቸውን ቋንቋ፣ ሀይማኖት እና ሌሎችም የመከፋፈያ ስልቶች በጣጥሶ በመጣል አንድነቱን ለወዳጅም ለጠላትም አሳይቷል። ....