Category: Literature
ተንበርክኮ ከመኖር በዓላማ ፀንቶ መሞት ይሻላል!!
በስደት የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር አባላት አስተባባሪ ኮሚቴ ዝነኛው ገጣሚና መምህር ኃይሉ ገብረዮሐንስ በስደት ከሚኖርበት አገር ስዊድን( ስቶኮልም ከተማ) ጥቅምት መጨረሻ 2007 ዓ.ም ማረፉን የሰማው በከፍተኛ ሀዘን ነው። ሃይሉ ገብረዮሐንስ በመምህርነት ሙያው እንደ አንድ ሃላፊነት የሚሰማው ....
የታላቁ ኢትዮጵያዊ የስነፅሑፍና የፍልስፍና ሰው የኃይሉ ገብረዮሐንስ (ገሞራው) ዕለተ ትንሣዔ
ከስቶክሆልም የተላከ: ለዚህ ፅሑፍ ዕለተ ትንሣኤ! የሚል ርዕስ መስጠት የፈለግሁት ካለምክንያት አይደለም። አንድ ቀን ኃይሉን ለመጠየቅ ቤቱ ሄጄ፣ ‘’እንደምን ሰንብተሃል? ጤንነትህስ እንዴት ነው?’’ ስለው ከሰጠኝ መልስ በመነሳት ነው። “ደህና ነኝ! ሰው እኮ በህይወት እስካለ የሚቻለውን ....
ታላቁን የጥበብ ሰው ገሞራውን በተመለከተ ግልጽ ደብዳቤ
ከዘነበ በቀለ: ከሀገር ውስጥም ሆነ ከሀገር ውጭ ያላችሁ የኔንና የገሞራውን ቅርበት የምታውቁ ወገኖቼ ላደረጋችሁልኝ ማፅናኛ ከልብ እያመሰገንኩ ገሞራውን በተመለከተ ላቀረባችሁት ጥያቄ መልስ መስጠት በማልችልበት ሁኔታ ላይ ስለነበርኩ መልስ ለመስጠት አልቻልኩም ነበር። አሁን ግን የሀይሉ ገሞራውን ....