Category: Literature
ከገሞራው ስራዎች
ከገሞራው ሥራዎች ለቅምሻ የእስረኛው ጸጋዬ ገብረ-መድህን (ደብተራው) ያልታሰሩ ነፃ ደብዳቤዎች ''በረከተ መርገም''ን ከአዲስ የንባብ ማስታዎሻ ጋር ያዳምጡ የቅዱሳንን ዐጽመ-ርስት ርኩሳን አይወስዱትም! ብሆንማ ኖሮ! (ግጥም) ዝንቦም እንደ ንቦ (ግጥም፡ ፍኖተ ዴሞክራሲ ሬዲዮ እንዳነበበው ያዳምጡ) ያማ ሞቶ ....
ተረት ተረት
(ከሄኖክ ታ. የሺጥላ) ተረት ልንገርሽ ህይወቴ፣ እንቺ አድምጪኝ በሞቴ፣ ተረት ቢሉሽ ተረት ተረት፣ የዘመነኛችንን ምጥቀት፣ አዲሱን ኢትዮጵያዊነት እየጠፉ አለሁ ማለት፣ እየጠፉ ያልፋል ማለት፣ ተረት ትረት። ሙሉውን ግጥም ያንብቡ...
እሽሩሩ – ሩሩ – ኦሶ ሃዬ ሃዬ
(ከገንባው) መቼ ንብረታቸውን፣ ባንካቸውን ደፍሮ፣ ጣቱን ቀስሮ እንጂ፣ መቼ እጁን ሰንዝሮ፣ ገዳዩስ ድምፁ ነው፣ ጠንቀኛው ጉሮሮ። ልጄ አፍህን ዝጋ! አታልቅስ ላይረባ፣ በየአምስት አመቱስ፣ እኔስ ለምን ላንባ፣ ድምጽህ ጠላትህ ነው፣ ጉልበትህን ገንባ። ሙሉውን ግጥም ያንብቡ … ....
እስቲ ተጠየቂ
እስቲ ልጠይቅሽ፣ ምትክ ለልጆችሽ፤ ላንቺ በደከሙ ላንቺ በሞቱልሽ፤ እነማንን ተካሽ ?! እነማንን ወለድሽ ?! ሙሉውን ግጥም ያንብቡ…