የሞት ጉራማይሌ
(ከአብርሃም በየነ) በማዳበሪያ መርዝ፣ ተብክሎ አፈሩ፣ በሞት ጥላ ግርዶሽ፣ ተከልሎ ምድሩ፣ እንደ ቅጠል ሲረግፍ፣ በላዩ ፍጥረቱ፣ የሞት ሳል ይስላል፣ እንደ ሰው መሬቱ። ሙሉውን ግጥም ያንብቡ
(ከአብርሃም በየነ) በማዳበሪያ መርዝ፣ ተብክሎ አፈሩ፣ በሞት ጥላ ግርዶሽ፣ ተከልሎ ምድሩ፣ እንደ ቅጠል ሲረግፍ፣ በላዩ ፍጥረቱ፣ የሞት ሳል ይስላል፣ እንደ ሰው መሬቱ። ሙሉውን ግጥም ያንብቡ
(ከሄኖክ ታ. የሺጥላ) ተረት ልንገርሽ ህይወቴ፣ እንቺ አድምጪኝ በሞቴ፣ ተረት ቢሉሽ ተረት ተረት፣ የዘመነኛችንን ምጥቀት፣ አዲሱን ኢትዮጵያዊነት እየጠፉ አለሁ ማለት፣ እየጠፉ ያልፋል ማለት፣ ተረት ትረት። ሙሉውን ግጥም ያንብቡ...
(ከገንባው) መቼ ንብረታቸውን፣ ባንካቸውን ደፍሮ፣ ጣቱን ቀስሮ እንጂ፣ መቼ እጁን ሰንዝሮ፣ ገዳዩስ ድምፁ ነው፣ ጠንቀኛው ጉሮሮ። ልጄ አፍህን ዝጋ! አታልቅስ ላይረባ፣ በየአምስት አመቱስ፣ እኔስ ለምን ላንባ፣ ድምጽህ ጠላትህ ነው፣ ጉልበትህን ገንባ። ሙሉውን ግጥም ያንብቡ … ....
እስቲ ልጠይቅሽ፣ ምትክ ለልጆችሽ፤ ላንቺ በደከሙ ላንቺ በሞቱልሽ፤ እነማንን ተካሽ ?! እነማንን ወለድሽ ?! ሙሉውን ግጥም ያንብቡ…
አሥራደው (ከፈረንሳይ) አንደኛው አግኝቶ፣ ውዴ ፍቅሬ ሲላት፣ ሌላው በማጣቱ፣ ጧት ማታ ሲመኛት፣ የውበት ዕድምተኞች፣ እያዩ ሲያደንቋት፣ ያላየው እያየ፣ ውበቷን ሲጎመዥ፣ ምኞቱን ለማስመር፣ ዐይኑ ሲንቀዠቀዥ፣ የሰማው ላልሰማ፣ ዝናዋን ሲረጨው፣ በውበት ረሃብ፣ ምራቁን ሲያስውጠው፣ (more…)