በግፍ የዜጎችን ሕይወት ማጥፋቱ በአስቸኳይ ይቁም
(መግለጫ ከኢሕአፓ) - በኢትዮጵያ አሰቃቂና በጣም አሳሳቢ የሆኑ ሁኔታዎች እየተመለዱ መምጣታቸው በጉልህ የሚታይ ክስተት ሆኗል። ሕዝብን እርስ በርስ የሚያፋጁ አውሬዎች ነጻ ተለቀው ዜጎችን ለከፋ እልቂትና አደጋ አጋልጠዋል። ጅግጅጋ፤ ድሬደዋ ሶማሌዎች፤ ኦሮሞዎች፣ አማራዎች፤ ጉራጌዎች ወዘተ መፈናቀል ....
(መግለጫ ከኢሕአፓ) - በኢትዮጵያ አሰቃቂና በጣም አሳሳቢ የሆኑ ሁኔታዎች እየተመለዱ መምጣታቸው በጉልህ የሚታይ ክስተት ሆኗል። ሕዝብን እርስ በርስ የሚያፋጁ አውሬዎች ነጻ ተለቀው ዜጎችን ለከፋ እልቂትና አደጋ አጋልጠዋል። ጅግጅጋ፤ ድሬደዋ ሶማሌዎች፤ ኦሮሞዎች፣ አማራዎች፤ ጉራጌዎች ወዘተ መፈናቀል ....
(By Abukar Arman) . . .When, in mid-June Shaikh Mohammed Bin Zayed visited Ethiopia, the Abu Dhabi Fund for Development deposited $3.7 billion in the National Bank of Ethiopia– an amount equal to Turkey’s investment ....
ከኢትዮጵያ ፖለቲካ እስረኞች አንድነት ኮሚቴ . . . በ1983 ዓ.ም. ወያኔ ለስልጣን ሲበቃ የሚከተሉት የኢሕአፓ አባሎችና መሪዎች በጎንደርና በጎጃም፤ በአርባ ምንጭና አዲስ አበባ ወዘተ በአገዛዙ ተይዘው እስካዛሬ ደብዛቸው ጠፍቷል። ሙሉውን ደብዳቤ ያንብቡ . . .
ዴሞ (ቅጽ 43፣ ቁ.4 መጋቢት/ሚያዚያ 2010 ዓ.ም) . . . በአዲሱ የወያኔ መሪ አማካኝነት በርካታ የአስተዳደር ለውጦችና መስተካከሎች እንደሚደረጉ፤ የተሟላ ዴሞክራሲ እንደሚኖር፤ ነጻ ምርጫ በተግባር እንደሚውል፤ ...ወዘተ እየተለፈፈ በሌላ በኩል በኮማንድ ፖስት አማካይነት ታጋዮች እየተለቀሙና ....
በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ራዲዮ (በሰኔ 14 ቀን 2010 ዓም የተላለፈ ሐተታ) - ... የዚኽ መሰሪና መርዘኛ አድማ ግንባር-ቀደም ጠንሳሾች ዐባይ ፀሀዬ፤ ስዩም መስፍን፤ ኅላዊ ዮሴፍ፤ ስበኀት ነጋ፤ በረከት ስምኦን፤ በአንደኛ ደረጃ ተጠቃሾች ናቸው። ዞሮ ....
SOCEPP (04 June 2018): The repressive regime in Addis Abeba, convulsed by continuing mass protest, has been forced to admit it holds political prisoners and has released a thousand or so of them. The regime ....