የዓባይ ግድብ መዘዙ አይቀሬ ይመስላል

ፍካሬ ዜና (ህዳር 24 ቀን 2010 ዓ.ም.) - የዓባይ ግድብ መዘዙ አይቀሬ መሆኑ ተሰማ - የኢንተርኔት አገልግሎት እየተቆራረጠና እየታፈነ መሆኑ ተነገረ - የኢንተርኔት አገልግሎት እየተቆራረጠና እየታፈነ መሆኑ ተነገረ - በአዲስ አበባ የህዝብ የመጓጓዣ አገልግት አሳዛኝ ....

Continue reading

የውጪ ምንዛሪ ኦና መሆን የወያኔን የደም ስሮች እየገደለ መሆኑ ተሰማ

ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ - ህፃናት ገዳዩ ወያኔ፣ የህፃናት ቀንን ማክበሩ አነጋጋሪ ነው ተባለ - የውጪ ምንዛሪ ኦና መሆን የወያኔን የደም ስሮች እየገደለ መሆኑ ተሰማ - የወያኔ ፓርላማ ወና እየሆነ መሄዱ ተጋለጠ - ....

Continue reading

ለመጪው ትውልድ አይለጉት ሐኬት

ዴሞክራሲያ:  የኢሕአፓ ልሳን (ቅጽ 43፣ ቁ 1፣  መስከረም/ጥቅምት 2010 ዓ.ም) -  . . . ያሉትን መለስተኛ ልዩነቶች ወደ ጎን በመተው ለሀገር ጠቃሚ የሆነ ኅብረት መመስረት ይገባል ብቻ ሳይሆን ይቻላልም።  ይህ ግን ግለኝነትን አቸንፎ ሀገርን ማፍቀርና ....

Continue reading

ወቅታዊ ዜና ከፍኖተ ሬዲዮ

ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ  - ወያኔ የእርስ በእርስ ግጭቶችን በመቆስቆስ ግጭቶችን እያራገበ መሆኑ ተጋለጠ - ወያኔ-ህወሀት ስንጥቁ እየሰፋ መሄዱ ተሰማ - የገበያ ግሽበት ዘርፈ ብዙ ጦስ እያስከተለ መሆኑ ታወቀ - የኤርትራውያን በአዲስ አበባ ....

Continue reading