ኢትዮጵያ በየካቲት 1966 ዓም እና በመስከረም 2010 ዓም መካከል: ያለፈው ስህተት እንዳይደገም፤ ምን መደረግ አለበት?

በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ራዲዮ . . .  ወያኔንና አፍራሽ ኃይሎችን ለመቋቋም፤ የአንደነት ኃይሎች መነታረክ ካልቆመ፤ ዘረኞችን ከሥልጣናቸው ለማውረድ በሚደረገው ትግል አይጠቅምም። ጠላቶቻችን፤ "እሣትና ገለባ ያድርጋቸው" እንደሚሉን ማወቅ አለብን።  የኢትዮጵያ ሕዝብ የጠላቶቹን ክፉ ምኞት አምክኖ፤ ....

Continue reading

ሰይጣናዊ ቅናት፤ የተልባ ስፍርና ዘመናዊ ከንቱዎች

ከሀማ ቱማ - . . . በሁሉም ጊዜ ግን የእናት ሆድ ዝንጉርጉር እንዲሉ ጀግናም ባንዳም ሀገራችን ትወልዳለችና በአሁኑ ጊዜም ዘመናዊ ባንዳዎችን-ከንቱዎችንና በዚያውም ለሀገር የሚሰዉ ጀግኖችንም አፍርታለች። ከንቱዎቹ በራሳቸው፤ በኢትዮጵያ፤ በሕዝብ ላይ እምነት ጎድሏቸዋልና ሳይታገሉ የተሸነፉ፤ ....

Continue reading

የመምህራን መብት ሊከበር የሚችለው ሕዝባዊ ሥርዓት ሲቋቋም ብቻ ነው!!

በስደት የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር አባላት አስተባባሪ ኮሚቴ - የኢትዮጵያ መምህራን ጎሳን መሰረት ባደረገው በወያኔ ዘረኛ ስርዓት ላለፉት 26 ዓመታት በእጅጉ ተጠቂ እንደሆኑ ይታወቃል። መምህራን ወያኔ በሰፋው የጎሳ ኮሮጆ ውስጥ ለመግባት ፍቃደኞች ስላልሆኑ ብቻ ለእኩል የትምህርት ....

Continue reading

ደብተራው ከ58 ዓመት በፊት በፃፈው ምጡቅ ቅኔ መነሻነት

ከታዬ ቶላ ከጎላ ሚካኤል - ለፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ፣ የኢሕአፓ ራድዮ፡፡ የዛሬውን ደብዳቤዬን ፀገየ-ወይን ገብረ-መድህን /ደብተራው/ በ 1959 ዓ.ም. እ/ኤ/አ/፣  በዚያን ጊዜ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዩኒቭርሲቲ ይታተም በነበረው  “Something`  መጽሔት ቁጥር ስድስት፣ ገጽ አስራ ....

Continue reading