ተቃውሞው ተቀናጅቶ የወያኔን ውድቀት ያፋጥን
(ኢሕአፓ) - የፍርሃትንና የልዩነትን ግንብ አፍርሶ በተለያየ የአገራችን ክፍል ያለው ሕዝብ በትግሉ መድረክ አለና ካለ ጀምሮ ወያኔ ባለው የአፈና አቅም ሁሉ ሺዎችን ገድሎ፤ ብዙዎችን አግቶና ለስየል ዳርጎ ትግሉን ሊያፍን ቢሞክርም የሕዝብ አመጽ ቀጥሎና ግሎ ወያኔን ....
(ኢሕአፓ) - የፍርሃትንና የልዩነትን ግንብ አፍርሶ በተለያየ የአገራችን ክፍል ያለው ሕዝብ በትግሉ መድረክ አለና ካለ ጀምሮ ወያኔ ባለው የአፈና አቅም ሁሉ ሺዎችን ገድሎ፤ ብዙዎችን አግቶና ለስየል ዳርጎ ትግሉን ሊያፍን ቢሞክርም የሕዝብ አመጽ ቀጥሎና ግሎ ወያኔን ....
By Hama Tuma - The Noble Prize for Literature. Sorry for taking time to write about a much ado for nothing. Anyways. This time around also no journalist was waiting outside my apartment. Actually, I ....
ዮሴፍ ከዋሺንግተን ዲሲ - ታቦት ጠራቢው ያሬድ ጥበቡ የነበረበትን ግን ክድቶት ወደ ወያኔ ጉያ የገባው በጽናት የዘለቀውን ኢሕአፓን በመጥፎ ዓይን ቢያየው ለምን ብለን አንከራከርም። ከሕዝብ የማያቀራርበው መብቱ ነው። ኢሕአፓን ለማሳነስና እንዲያውም የለም ለማለት የፈለገው በክፋት ....
በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ራዲዮ - የማንኛውም ሥርዓት፤ በሥልጣን የመቆየቱ ሰዓት ሲያከትም፤ አባላቱና ደጋፊዎቹ እየጣሉት በየአቅጣጫቸው ይኮበልላሉ። ይኽ ከስተት ትላንት በደርግም ማክተሚያ ወቅት ታይቷል። የቴዎድሮስን ፈለግ እንከተላለን ሲሉ የነበሩት ሁሉ ሳይቀሩ፤ በፍርሃት ሀገሪቱን እየከዱ፤ ሕዝቡንም ....
ከፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ - በኢትዮጵያ ነፃ ህክምና የሚባለው የይስሙላ መሆኑ ተጋለጠ - ወያኔ ከሱዳን ጋር የግብይት ስምምነት ማድረጉ እያነጋገረ መሆኑ ተሰማ - ሞያሌ የታገተው ስኳር እንዲመለስ መደረጉ ታወቀ - በሐረርጌ የተከሰተው ደም ....
የፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ የሳተላይት ስርጭትን ለመርዳት የተዘጋጀው የቶምቦላ ዕጣ እሁድ መስከረም 14 ቀን 2010 ዓ.ም ( September 14, 2017) ወጥቷል። የእጣዎቹ ሽልማቶች የሚከተሉት ናቸው። ዝርዝር መረጃውን ያንብቡ