ሥጋ የሰረቀ፤ በመረቅ ይያዛል!

በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ራዲዮ: ኢትዮጵያ ሀሳቡዋ ብዙ ፤ ችግሯ ውጥንቅጥ፤ ታሪኳ ውስብስብ፤ ዜጎቿ ቅይጥ-ጉራማሌ፤ ምሥጥሯ ጥልቅ፤ መልከዐ ምድሯ ዥንጉርሩና ወጣ-ገባ፤ መሆኗንና የነዋሪዎቿንም ሥነአዕምሮና መስተጋብር በሚገባ ሳያውቁ፤ ሳይረዱ፤ ሳያጤኑ፤ ሳይማሩ ሳይመረምሩ፤ እንዲያው በችኮላ፤ በሀገርና በሕዝብ ....

Continue reading

ገበያው አሻቅቦ ዋለ

(ፍካሬ ዜና ጳጉሜ 05 ቀን 2009 ዓ.ም.) - የአመት በዐሉ ገበያ እንደተለመደው ሰማይ መውጣቱ ታወቀ - አዲስ አበባ በቆሻሻነት የቀዳሚነትን ክብረ-ወሰን እየያዘች መሆኑ ታወቀ  - ወያኔ የጠፈጠፋቸውና ለማዳ ተቃዋሚ የሚባሉት ግንባር መመስረታቸው ተነገረ - የእስራኤሉ ....

Continue reading

የኢሕአፓ ምስረታ 45ኛ ክብረ በዓል መልዕክት

ይኽንን የኅብረት ጥረት ለታሪክ ግምገማና ፍርድ ትተን፤ አሁንም እንደገና በአዲስ መልክ፤ አዲስ የኅብረት ጥሪ አስፈላጊ መሆኑ ታምኖበት፤ ፓርቲው ያለመሰልቸት ተመሳሳይ ዓላማና ግብ የኖራቸዋል ከሚባሉት ጋር የኅብረት ትግል ለማድረግ ጥሪ ሲይደርግ ቆይቷል፡፡  ዛሬም፤ ይኸው የ45ተኛ በዐሉን ....

Continue reading

የፉክክር ቤት ሳይዘጋ ያድራል

በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ራዲዮ ............. ታዲያ ዛሬ ሁሉም፤ በበኩሉ፤ "ይታደሏል እንጅ ይታገሏልን? " እያለ የአግራሞት ጥያቄ እየጠየቀ ራሱን እያጽናና መቆየትን መርጧል ብንል፤ ስህተት ነው ሊባል የሚችል አይመስለንም።  ምናልባት፤ እራስን እያጽናኑ መኖር አይከፋም ይሆናል፤ እራስን ....

Continue reading