በተለያዩ ከተሞች የተጀመረው ሕዝባዊ አድማና አመጽ ቀጥሏል

የፍኖተ ዴሞክራሲ ዜናና ኃተታ - በተለያዩ ከተሞች የተጀመረው ሕዝባዊ አድማና አመጽ ቀጥሏል - በጅማ ከተማ ባልታወቀ ሰው የተጣለው ቦምብ ፈንድቶ 13 ሰዎች አቆሰለ - ከግማሽ ሚሊዮን ዶላር በላይ የሆነ ጥሬ ገንዘብ ወደ ውጭ ሲወጣ ተያዘ ....

Continue reading

መሪዎቹን የማያውቅ ሕዝብ፤ ሕዝቡን የማያውቁ መሪዎች !

በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ራዲዮ - በሀገራችን የቅርብ ጊዜ የፖለቲካ ታሪክ ላይ ብቻ ስናተኩር፤ የተፈራረቁት መሪዎች ሁሉ፤ ሕዝባቸውን በሚገባ ሳያውቁ፤ ሕዝቡም እነርሱን ሳያውቃቸው፤ ሕዝቡ እየተገዛ፤ እነርሱም እየገዙ ማለፋቸውን መረዳት ይቻላል። ሕዝቡን ሳያውቁት ሥልጣን ይዘው፤ ሳይረዱት ....

Continue reading

ባህርዳር ሰማዕታቷን አስባ ዋለች፣ በለንደን ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች በሆቴላቸው ገንዘብ ተሠረቁ

ፍኖተ ዴሞክራሲ - በባህር ዳር የፈነዳው ቦምብ ጉዳት አላደረሰም፤ በአገዛዙ የተጨፈጨፉትን ዜጎች ለማስታወስ በከተማዋ አድማና አመጽ ተደረገ - የቀድሞ የገቢዎችና የጉምሩክ ዋና ዳይሬክተር ወደ ውጭ ስትወጣ ተያዘች - በአገር ውስጥ ተፈናቃይ የሆኑ ዜጎች በቂ እርዳታ ....

Continue reading

የደርግ መንግሥት አስገራሚ የግድያ ውሳኔ አሰጣጥ

ከተሻለ ፍርዴ - የደርግ መንግሥት የተዋቀረው ከአገሪቷ የተለያዩ መከላከያ፣ ፖሊስና ብሔራዊ ጦር አባላት በተወጣጡ ነበር፡፡ እነኝህ የደርግ አባላት የተመረጡት እጅ በማውጣት ስለነበረ አሰራራቸውም ይህንኑ አካሂድ የሚከተል ነበር፡፡ የህዝብ ሕይወትን የሚያክል ሰዎችን ለመግደልም ሆነ ለማስተዳደር የሚጠቀሙበት ....

Continue reading