4 የኢኳደር ዜጎች ታሰሩ
ፍኖተ ዴሞክራሲ - በሆለታ የሚገኘው የአበባ እርሻ የሥራ መሪዎች የነበሩ 4 የኢኳደር ዜጎች ታሰሩ - የዳንጎቴ ፋብሪካ ሥራውን አቋረጠ - ዳንኤል ሽበሽ በዋስ ሲፈታ የአቶ በቀለ ገርባ የዋስትና ጥያቄ ለሌላ ጊዜ ተቀጠረ። የኢኳደር ዜጎች ንብረት ....
ፍኖተ ዴሞክራሲ - በሆለታ የሚገኘው የአበባ እርሻ የሥራ መሪዎች የነበሩ 4 የኢኳደር ዜጎች ታሰሩ - የዳንጎቴ ፋብሪካ ሥራውን አቋረጠ - ዳንኤል ሽበሽ በዋስ ሲፈታ የአቶ በቀለ ገርባ የዋስትና ጥያቄ ለሌላ ጊዜ ተቀጠረ። የኢኳደር ዜጎች ንብረት ....
(በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ራዲዮ የተላለፈ ሐተታ) - ያም ሆኖ ግን፤ እዚህ ላይ፤ የሦስት ከተሞች ተጋድሎን፤ በታሪክ ሳይጠቀስ ማለፍ አይቻልም። እነርሱም ዳባት፤ ደብረታቦርና አምቦ ከተሞች ነበሩ። ወራሪውን የወያኔ ጦር በጀግንነት ተጋትረው እረፍርፈዉታል። የወያኔ ጦር የደብረታቦር ....
ህይወት አያሌው በ1951 ጎንደር ከተማ ተወልዶ አንደኛና ሁለተኛ ትምህቱን በዱሮው ቀዳማዊ አሁን ፋሲለደስ በሚባለው ትምህርት ቤት አጠናቅቋል። ትምህርት ቤት በነበረበት ወቅት በእድገት በሕብረት ሁመራ ከመዝመቱም በላይ፣ በነበረው የትግል ተሳትፎ በቀይ ሽብር ጊዜ በሃታ እስር ቤት ....
አፍራሽ ኃይሎችና ተገንጣይ ቡድኖች፤ ከኢሕአፓ ጋር ዕሣትና ገለባ የሆኑትም ዋናው ምክንያት ይኸው ነበር። ይኽ ሁኔታ አሁንም ቀጥሏል። ኢትዮጵያ ከመፈጥፋቷ አስቀድሞ ፓርቲው ይጠፋ እንደሁ እንጅ፤ ኢሕአፓ፤ ከአፍራሽ ኃይሎች ጋር በተጻጻሪነት መቆሙን ይቀጥላል። እነርሱም ይኽንን ሃቅ በሚገባ ....
ዴሞክራሲያ (ቅጽ 42 ቁ. 6): . . . ሁኔታውን ቀደም ብለው የተገነዘቡ በተለይም በቅኝ አገዛዝ ሥር ተወልደው ያደጉና የመማርና የማወቅ እድሉ ገጥሟቸው አገራቸውንና ህዝባቸውን አስተባብረው ለነፃነት ተጋድሎ ያበቁ አፍሪቃውያን ወንድሞች ውስጥ አንዱና ታዋቂው የጋናው ተወላጅ ....
የፍኖተ ዴሞክራሲ ዜናና ኃተታ - የአባይና የቻሞ ሀይቆች ሊደርቁ ይችላሉ ተባለ - ከወያኔ ፖሊሲና ከአየር ጠባይ ለውጥ የተነሳ የቡና ምርት እንደሚያሽቆለቁል ተገለጸ - ወያኔ የኮሌራ በሽታ መስፋፋቱን አፍኖ መያዙ ተጋለጠ - ወያኔ የሚካሄደውን ጭፍጨፋ የሚሸፍኑለት ....