የወያኔ ድርጅቶች የበጀት ወጭ እንዳይመረመሩና ዘገባ እንዳይጠየቁ አመለከቱ

የፍኖተ ዴሞክራሲ ዜና - በኢትዮጵያ በተከሰቱ ልዩ ልዩ ችግሮች ምክንያት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ተማሪዎች ከትምህርት ውጭ ሆኑ - የወያኔ የኢንዱስትሪ ፓርክ ሰራተኞች ጉልበታቸው እየተበዘበዘ መሆኑን ተናገሩ - የወያኔ የመንግስት ድርጅቶች ላደረጉት የበጀት ወጭ እንዳይመረመሩና ዘገባ እንዳይጠየቁ ....

Continue reading

ከስቼ ቢያዩኝ ጅማት ለመኑኝ!

በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ - ጥንታዊትና ታሪካዊት ሀገር በመሆኗ ብቻ ፤ ያረጀች ያፈጀች ምድር ሆናለች ብለው የፈረጇት አጥፊዎቿ ፤ ከዓለም ካርታ ተሰርዛ- ተርስታ እንድትቀር የአቅማቸውን ሁሉ በማድረግ ላይ ናቸው። መሬቷን ብቻ ሳይሆን፤ ነዋሪዎቿም እንደ ....

Continue reading

የወባ በሽታ ወደ ደጋማ ቦታዎች እየተሰራጨ ነው

ዜናና ኃተታ (ሰኔ 10 ቀን 2009 ዓ.ም.) - የወባ በሽታ ወደ ደጋማ ቦታዎች እየተሰራጨ ነው - ከጂቡቲና ከኤርትራ ወሰን የካታር ሲነሳ ሻዕቢያ ወታደሮቹን አሰማራ - አንዳንድ የተቃዋሚ ድርጅት ነን የሚሉ በአስመራ ለማካሄድ ያቀዱት ስብሰባ ተወገዘ ....

Continue reading

የሞራል ጥያቄ

የፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሀተታ- የሰውን ልጅ፤ ህይወት ካላቸው ከሌሎች ተንቀሳቃሽ ፍጡራን የተለየ ከሚያደርገው አንዱ፤የሞራል ጥያቄ ነው። ይህ የሞራል ጥያቄ ፤ የሰውን ልጅ በመሠረቱ ከእንስሳት ይለየዋል መባሉ፤ እንስሳቱና አራዊቱ እንደሚኖርቱ የዘፈቀደ ህይወት ለመምራት አለመፈለጉ ....

Continue reading

ህዝባዊ አመጽ ዳግመኛ

(የፍኖተ ዴሞክራሲ ዜናና ኃተታ) - ነዋሪዎችን ያነጋገረ አንድ የውጭ አገር ጋዘጠኛ ሕዝባዊ አመጽ ዳግመኛ ሊከሰት እንደሚችል ዘገበ - የበቆሎ ምርት ጨራሽ የሆነውን የተምች ትል ለመቆጣጠር አለመቻሉ አሳሳቢ ሆኗል - ኬኒያ ውስጥ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ታሰሩ - ....

Continue reading

ኮለኔል አስናቀ እንግዳ: ስራቸውን ጨርሰው ያረፉ ጀግና

ኢያሱ ዓለማየሁ - . . . ለጀግና አያለቅሱም ተብሏል። ጀግኖች ሞትን አይፈሩምና ዘጠኝ ሆኖ ቢመጣም አንድ በአንድ ግባ የሚሉ ናቸው። የጀግና ጀግና፤የወርቅ ዜጋ ምሳሌ የነበሩት ኮለኔል አስናቀ ስለ ታሪካዊ የሕይወት ሂደታቸው በመጽሃፍ አስፍረውታል። እኔ ስለ ....

Continue reading