የክቡር ኮሎኔል አስናቀ እንግዳ አጭር የሕይወት ታሪክ
ኮሎኔል አስናቀ እንግዳ ከአባታቸው ከአቶ እንግዳ ገብረ ማርያም እና ከእናታቸው ከወ/ሮ ውበቴ ገበረ ሥላሴ በጎንደር ክፍለሀገር፣ በደብረታቦር አውራጃ አየር ማርያም ደብር በጥር 7 ቀን 1906 ዓ/ም ተወለዱ። ኮ/ል አስናቀ ለውድ አገራቸው የነበራቸውን ፍቅር፣ ኢትዮጵያዊ ወኔና ....
ኮሎኔል አስናቀ እንግዳ ከአባታቸው ከአቶ እንግዳ ገብረ ማርያም እና ከእናታቸው ከወ/ሮ ውበቴ ገበረ ሥላሴ በጎንደር ክፍለሀገር፣ በደብረታቦር አውራጃ አየር ማርያም ደብር በጥር 7 ቀን 1906 ዓ/ም ተወለዱ። ኮ/ል አስናቀ ለውድ አገራቸው የነበራቸውን ፍቅር፣ ኢትዮጵያዊ ወኔና ....
ኮሎኔል አስናቀ ዕንግዳ መላ ዕድሜያቸውን ያሳለፉት፤ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ነፃነት፤ ፍትኅ-ርትዕ፤ ዴሞክራሲ ሥርዓትና ለሀገር ልዋላዊነት ሲታገሉ ነው። በዚኽም ምክንያት የአያሌ ዓመታት እስርና መንገላታት፤ ስደትና ጉስቁልና ተፈራርቀውባቸውል። ይኽንንም በፀጋ ተቀብለው፤ በመርኅ ላይ የተመሰረተ ትግል ሲያካሂዱ በመኖራቸው፤ አርአያነተቸው ....
( ግንቦት 21 ቀን 2009 ዓ.ም.) - ከሳኡዲ አረቢያ የተመለሱ ስደተኞች ቁጥር ከ30 ሺህ አይበልጥም - ኢትዮጵያና ሌሎች የአፍሪካ አገሮች ለአዛውንቶች የሚሰጡት የጤና አገልግሎት ደካማ መሆኑን አንድ ጥናት አጋለጠ - በደቡብ አፍሪካ በዘራፊዎች ታፍነው የነበሩ ....
አሥራደው (ከፈረንሳይ) አርነት! - የጥቁር ምድር አርማ፤ ልዕልና! - የጥቁር ክብር ማማ፤ የጥቁር ደም - የጥቁር ዘር፤ የጥቁር ብቃይ - ከጥቁር አፈር፤ __ _ ___ ሙሉውን ግጥም ያንብቡ
(ዜናነህ በቀለ) - ፍኖተ ራዲዮ ስርጭቱን የጀመረው በአገር ቤት ኢሕአፓ ይንቀሳቀስ ከነበረበት ነጻ መሬት ሲሆን እኔ ስርጭቱን ካርቱም ሆኜ በጥሞና እከታተል ነበር። አዳማጭ ጠፋ እንጅ ዛሬ በኢትዮጵያችን ላይ የምናየው ክፉ ነገር ሁሉ በወያኔዎች እንደሚፈጸም ትክክለኛ ....
(በስደት የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር አባላት ኮሚቴ) - አስተባባሪ የትምህርት ውድቀት የአገርና የሕዝብ ውድቀት ነው። ስለዚህ አገራችንን ከወድቀት ሕዝባችንን ወያኔ አደንቁሮ ለመግዛት ካላው እርኩስ ፍላጎት ማዳን የሚቻለው ምልዓተ ሕዝቡ ተደራጅቶ የተጀመረውን ሕዝባዊ አመፅ በማስፋፋት የወያኔን ዘረኛ ....