“የሰከረ አሣ እንዳያመልጥህ!” የሚባልበት ወቅት ሩቅ አይደለም!

በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ራዲዮ - ሁለት ተፃራሪ ወገኖች ዐይን ለዐይን ጠፋጥጠው ቆመዋል። በዐጥፊና ጠፊ ደረጃ ላይ ይገኛሉ። አንደኛው በአልሞት ባይ ተጋዳይነት በመፍጨርጨር ላይ የሚገኝ፤ ፀረ-ኢትዮጵያ ከይሲ ቡድን ነው። ይኽ ቡድን፤ አዕምሮው የታወከ፤ ኅሊናው የተጨነቀ፤ ....

Continue reading

የተምች ትል እየተስፋፋ ነው

(ግንቦት 03 ቀን 2009 ዓ.ም.) - እህል ጨራሽ የሆነው የተምች ትል እየተስፋፋ ነው - ከሳኡዲ የሚመለሱ ኢትዮጵያውያን ችግር ውስጥ እንደሚወድቁ ተገለጸ  - የወያኔ አገዛዝ በአባይ ጉዳይ የኡጋንዳና የሩዋንዳን እርዳታ እየጠየቀ መሆኑ ታወቀ - የአልሸባብ ታጣቂዎች ....

Continue reading

ጥራታቸውን ያልጠበቁ ዕቃዎች ማህበረሰቡን አማረሩ

ፍኖተ ዴሞክራሲ -  (ግንቦት 1 ቀን 2009 ዓ.ም. ) - ጥራታቸውን ያልጠበቁ ወደ አገር ውስጥ የሚገቡ ዕቃዎች ህብረተሰቡን እየጎዱ ነው - የኢትዮጵያ አንድነት አርበኞች ግምባር አባላት ናቸው የተባሉ ስድስት ግለሰቦች ደቡብ ሱዳን ውስጥ ታሰሩ - ....

Continue reading

ወያኔ የርሃብተኛውን ቁጥር ደብቋል፣ የባህርዳሩን የቦንብ ፍንዳታም ጭምር

ፍኖተ ሬዲዮ  (ሚያዚያ 24 ቀን 2009 ዓ.ም.) - የወያኔ አገዛዝ የረሃብተኛውንና የተረጅውን ቁጥር ደብቆ ቆይቷል በሚል ተወነጀለ - ባለፈው ቅዳሜ በባህር ዳር ከተማ የፈነዳው ቦምብ የሰው ህይወት ማጥፋቱ የዜና ምንጮች ሲዘግቡ የአገዛዙ ሚዲያዎች በዝምታ አልፈውታል ....

Continue reading

የየካቲት ጥያቄዎች እስካልተመለሱ፤ የሕዝቡ ትግል ይቀጥላል!

ዴሞ፣ ቅጽ 42፣ ቁ. 5  (መጋቢት/ሚያዚያ 2009 ዓ.ም.) - በዛሬዋ ኢትዮጵያ ከሚታየው ጠቅላላ ገፅታ አንፃር፤ የጠላቶቿ ሴራ ተሳክቶላቸዋል ከማለት አንቆጠብም።  ይህን ስንል፣የነርሱ ብርታትና ብልሃት ሳይሆን፤ የራሳችን ድክመትና እንዝህላልነት ያስከተለብን ጣጣ ነው።  እንዲያውም የሀገራችን ጠላቶች ብዙ ....

Continue reading