አህያ ፈጅ ቄራ

(ከነቅዓ ጥበብ) አህዮችን የሚያርድ፣ ሌጦም የሚያወጣ፣ አህያ ፈጅ ቄራ፣ በኢትዮጵያ መጣ። የአህያ ሥጋ፣ "ካልጋ ሲሉት አመድ፣" በዘመነ ቻይና፣ ታላቅ ታናሽ ሆኖ፣ ጮማው ሲወራረድ፣ እንግዲህ ምን ይላል?!  የዘመኑ ትውልድ። ሙሉውን ግጥም ያንብቡ

Continue reading

እኛ እና እነሱ

 (ከባላንገብ) -  ኢሕአፓ የሚታገለዉ ለህግ የበላይነት ነዉ በመሆኑም ተተቸሁ ተጠየኩ አላለም አይልምም። ነገር ግን ብዙ ጊዜ የሚስተዋለዉ፣ የተጎዳዉን የሞተዉን፣ ሰቆቃ የደረሠበትን፣ ስየል የተፈፀመበትን፣ ለማሰብ የሚከብድ ስቃይ የተቀበለዉን፣ ተበዳዮን  ሟቹን እና ተጉጅዉን ኢሕአፓን እንከሳለን፣ እንጠይቃለን የሚሉት፣ ....

Continue reading

በኢትዮጵያ የተቅማጥ በሽታ እየተስፋፋ ነው

ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ  አንድነት ድምጽ  (መጋቢት 26 ቀን 2009 ዓ.ም.) - የጋምቤላው የሰብአዊ መብት ተሟጋች ፍርድ ቤት ቀረበ - በስዊድን ዜጎች ተዘጋጅቶ በይፋ የተሰራጨው ዶክመንተሪ ፊልም ትኩረት እያገኘ መሆኑ ታወቀ - ወያኔ በርካታ ጋዜጠኞችን ማሰሩ ....

Continue reading

ፈውስ የምትፈልግ አገር

(በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ራዲዮ) - "አገዛዙ ስለ ተወጠረ መውጫ ቀዳዳ ለማግኘት ሲል ዕርቅና ድርድር እያፈለገ ነው።" የሚለው ከንቱ ማዘናጊያና የጊዜ መግደያ ትጥቅ አስፈች ሆኖ ቀርቷል። "ተጨፈኑና ላሞኛችሁ" የሚለው ዘዴ፤ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ቀርቶ፤ በጋርዮሽ ሥርዓት ....

Continue reading

ፓኪስታን ከኢትዮጵያ ቦለቄ እንዳይገባ መከልከሏ፣ የወያኔና የሱዳን የጦር አለቆች ምክክር

ፍካሬ ዜና (መጋቢት 24 ቀን 2009 ዓ.ም.)  - የወያኔ አገዛዝ ሀገሪቱ በወታደራዊ አዋጅ ስር እንድትቆይ በድጋሚ ማወጁ አነጋጋሪ መሆኑ ታወቀ - ፓኪስታን ከኢትዮጵያ የምታስመጣው ቦለቄ ወደ አገሯ እንዳይገባ ከለከለች - የወያኔና የሱዳን የጦር አለቆች ምክክር ....

Continue reading

ግብጽ በአባይ ጉዳይ በወያኔ ላይ የበላይነትን መያዟ

(ከፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ)-  ግብጽ በአባይ ጉዳይ በወያኔ ላይ የበላይነትን መያዟ ታወቀ - ረሃቡ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ጉዳት እያስከተለ ነው - የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እንዲቀጥል መደረጉ አዋጁ የታለመለትን ግብ እንዳልመታ ያሳያል ተብሏል - የሰብዓዊ ....

Continue reading