አቶ አሰፋ ጫቦ ምን ነካው?
Hailu Bitanya: እኔ እንደሚመስለኝ አቶ አሰፋ ጫቦ የራሱ መፅሃፍ ምረቃ ላይ በእውቀቱ ስዩም ጠየቀኝ የሚለው የኢጫት ሊቀመንበርነት ጥያቄ ምቾት የሰጠው አይመስለኝም። ከዛም ባሻገር አቶ አሰፋ በተለያየ ፅሁፉና ቃለምልልሱ ለራሱ የሚሰጠውን እጅግ የተጋነነ ግምትና ሌሎቹን ለመወንጀል ....
Hailu Bitanya: እኔ እንደሚመስለኝ አቶ አሰፋ ጫቦ የራሱ መፅሃፍ ምረቃ ላይ በእውቀቱ ስዩም ጠየቀኝ የሚለው የኢጫት ሊቀመንበርነት ጥያቄ ምቾት የሰጠው አይመስለኝም። ከዛም ባሻገር አቶ አሰፋ በተለያየ ፅሁፉና ቃለምልልሱ ለራሱ የሚሰጠውን እጅግ የተጋነነ ግምትና ሌሎቹን ለመወንጀል ....
ከመላኩ ይስማው: ህሊና የሚባል ዬት ሄደ? እውነትም ህሊና ቢስ ሰው ለመናገር አፉን በከፈተ ቁጥር፣ በላንቃው አልፎ የሚያሳየው የውስጥ ባዶነቱን ነው አሰኝተውኛል፤ ቃለ-መጠይቃቸወንም፣ ጽሁፋቸውንም ከጨረስኩ በኋላ። እራሳቸው በቃለመጠይቁ ላይ እንደገለፁት - ወደ 7ኛ ክፍል እና 12ኛ ....
በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ራዲዮ: ዛሬ የኢትዮጵያ ሕዝብ ፤ያገር ያለህ ! የዳኛ ያለህ ! የህግ ያለህ! የመንግሥት ያለህ ! እያለ ይጮኻል። ሀገርም፤ ዳኛም፤ መንግሥትም እንደሌለው ልቡ እያወቀው፤ ጩኸቱን የሚሰማለት አገኛለሁ ብሎ ግን ዕሪታውን ቀጥሏል። ሀገርና ....
ከዓለሙ ተበጀ - ከ1928 እስከ 1933 ባለው ጊዜ ኢትዮጵያ ከጣሊያን ወረራ ጋይል ጋር ያካሄደችው ጦርነት በዓለም አቀፍ ደረጃ ያለው የቀለም ፍትጊያ በግልጽ አፍጥጦ እንዲያይ አድርጓል። ቀድሞውኑም አድዋን ትከትሎ ዋናዎቹ የአውሮፓ መንግስታት የነጭ ሃይል በጥቁር ሕዝብ ....
06 March 2017: OFFICIALS of the so called Command Post set up to intensify the repression under the State of Emergency have now been forced to admit that the measures adopted have not worked. More ....
08 March 2017 • Trafficking of young women to Libya and the Middle East where they are exposed to modern slavery and ugly racism costing them their lives and dignity; • Underage girls exposed to ....