ለሞት የቀረበ (ክፍል2)

ከቤልጅግ አሊ፡ በክፍል አንድ በመኪና ተጠቅጥቀን ወደ ቀበሌ 07 እንደተሰወድን ገልጬ ነበር ያቆምኩት። በከርቸሌ የነበርነው የልደታ ልጆች ወደ ከፍተኛ 22 ቀበሌ 07 እንድንወሰድ መወሰኑን ሲነገረን ሁላችንም የሕይወታችንን የመጨረሻው ጉዞ እንደጀመርን ነበር የተሰማን። የምናውቀው ጉዳይ ቢኖር ....

Continue reading