በአንድ ፍላፃ ሶስት ጫፎች፡ ምስክርነት ከወንጀለኞች አንደበት?

በህያዉ ቃል: የመጨረሻ ክፍል)፡ የ“ምስክርነት” ጸሃፊ ፡ በአንድ የታሪካችን ወቅት ላይ ባለፈዉ የሽብር - የጽልመት ዘመን ዉስጥ በብሔራዊ ደረጃ ስለተፈጸመዉ ጥፋት የሥርዓቱን መሓንዲሶች ከዘንጣይ ገዳዮቻቸዉ ጋር አሰልፈዉ ማስረጃ አቀረብኩላችሁ ይሉናል። አልታወቃቸዉ ይሆናል፣ እንጂማ የየካቲቱን አብዮት ....

Continue reading

መስፍኔና ተስፋሁን …

ታሪኩ ከጆሊ ባር አካባቢ፣ አዲስ አበባ -  እንደተለመደው ነጋና ከቤቴ ወደ አራት ኪሎ አመራሁ።  ከደንበኛዬ ሱቅ ሲጋራ ለመግዛት።  ከጆሊ ባር አይርቅም ሱቁ።  ጆሊ ባር ደግሞ ንብረታችን ባይሆንም ጠዋትና ማታ ከሰአት ማን ያጣን ነበር። ሲጋራዬን ለመግዛት ....

Continue reading

እሪ በል ስም አውጪ!

ከቤልጅግ አሊ: ጊዜው ቅኝ ገዥነት የተጧጧፈበት ወቅት ነበር።  መቼም በቅኝ ገዥነት ባላገሩ  ሕዝብ የዝቅተኝነት ስሜት እንዲሰማው ለማድረግና እኛ የምንነግርህን እንጂ አንተ ያለህ እምነትና አስተሳሰብ ሁሉ ስህተት ነው ብለው ለማሳመን የማይፈነቅሉት ደንጊያ አልነበረም።  ይህን መሰሉ የምዕራባዊያን ....

Continue reading