የኢሕአፓ ከፍተኛ አመራር አካል በኖርዌይ ያደረጉት የሥራ ጉብኝትና ህዝባዊ ስብሰባ በስኬት ተጠናቀቀ

በመጀመሪያ ከኖርዌይ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የምሥራቅና የምዕራብ አፍሪካ አገራት ኃላፊዎች፣ ከላንድኢንፎ፣ ከኖርዌይ ኢሚግሬሽን ዳይሬክቶሬት የኢትዮጵያ ክፍል ኃላፊ፣ የስደተኞችን ጉዳይ ከሚያየው ክፍልና ከኖርዌይ የስደተኞችን መብት ከሚያስከብረው ተቋም ጋር ሰፊ ውይይቶችን በተለያዩ ቀናት አካሂደዋል። በነዚሁም ውይይቶች ባለው ....

Continue reading

እያስፈራሩ መለማመጥ፤ እየተለማመጡ መብለጥለጥ

(በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ራዲዮ):  ፈሪ፤ ሁለት ዶላዎች ተሸክሞ ይዞራል።  ይኽንን የሚያደርገው ሁለት አማራጮችን እጠቀማለሁ ከሚል ምኞት ነው።  በአንዱ እያስፈራራሁ፤ በሌላው እከላከላለሁ ከሚል ዕሳቤ የመጣና ቆርጠኝነትን ካጣ ልብ የሚመነጭ ወኔ -ቢስነት ነው።  ፈሪ ካገኘሁ፤ አባርርበታለሁ።  ....

Continue reading

ስለግቤ ላይ ግድቦች ወያኔና የኬንያ ባለሥልጣናት ምን እየተባባሉ ነው?

(የካቲት 11 ቀን 2009 ዓ.ም.) - በግቤ ወንዝ ላይ የተሰሩት ግድቦች በአካባቢው ነዋሪ ላይ ስለፈጠሩት ችግር የኬኒያና የወያኔ ባለስልጣኖች የተለያዩ ሀሳቦች እየሰጡ ይገኛሉ - በሱዳን አገር ለስራ የመጡ ኢትዮጵያውያን ካርቱም በሚገኘው የወያኔ ኤምባሲ ላይ ሰላማዊ ....

Continue reading

የታሪክ ምሁሩ ሪቻርድ ፓንክረስት አረፉ፣ የበቀለ ገርባን ያደባባይ ንግግር ወያኔ ለክስ ማስረጃነት አቀረበ

ታዋቂው የታሪክ ምሁር ሪቻርድ ፓንክረስት አረፉ- አቃቤ ህግ በአቶ በቀለ ገርባ ላይ ያቀረበው መረጃ የይፋ ንግግራቸውን የቪዲዮ ቅጅ ነው - ዚምባብዌ ውስጥ የታሰሩ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በረሃብ ምክንያት ፍርድ ቤት ወለል ላይ ወደቁ። ከህይወት ዘመናቸው ውስጥ ....

Continue reading

Grand Public Meeting in Oslo

ታላቅ ሕዝባዊ ስብሰባ በኦስሎ ኖርዌይ። የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ የኖርዌይ ክፍል ሕዝባዊ ስብሰባ አዘጋጅቷል። የዕለቱ ተጋባዠ እንግዳ የኢሕአፓ ከፍተኛ አመራር አባል አቶ እያሱ ዓለማየሁ በሀገራችን ተጨባጭ ሁኔታ ላይ ማብራሪያ ላይ ይሰጣሉ። ጸሀፊ እና የምሥራቅ አፍሪካ ....

Continue reading

መረን የለቀቀውን የወያኔ አገዛዝ አምነስቲ ኢንተርናሽናል አጋለጠ፣ የታቀዱት የምጣኔ ሃብት ፓርኮችም ችግር ቀፍቃፊ ይሆናሉ፣ ባለሥልጣናት በስብሰባቸው ላይ የወያኔ የጎሳ ፌደራሊዝም ችግር እንደፈጠረ ገመገሙ

ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ (የካቲት 04 ቀን 2009 ዓ.ም.) -  የወያኔ አገዛዝ የዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ስምምነቶችንና መርሆዎችን የጣሰ መሆኑን አምነስቲ ኢንተርናሽናል አጋለጠ - በየቦታው የታቀዱ የኢንዱስትሪ ፓርኮች የኢኮኖሚ ችግር ሊያስከትሉ ይችላል ተባለ - ....

Continue reading