ውይይትና ድርድር ለምን ዓላማ?

በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ራዲዮ:  ....... የሰሞኑ፤ ከወያኔ ጋር የዕርቅና ሠላም ውይይትን አስመልክቶ በየቦታው የተለያዩ ውዥንብሮች፤ ውቂው- ደብልቂውና ትርኪ-ምርኪዎች፤ ከአንዳንድ አካባቢዎች ይሰማሉ።  በወያኔ በኩል የሚነፍሰው ይኽ አቅጣጫ አስለዋጭና ትጥቅ አስፈች ፕሮፓጋንዳ፤ ያገዛዙን ጊዜ ለተወሰኑም ቀናት ....

Continue reading

ወያኔ የሀገሪቱን የውጭ ዕዳ በእጥፍ አሳደገው፣ የቱሪስቶች መቀነስም ጭስ አልባውን የምጣኔ ሃብት ዘርፍ ክፉኛ እየጎዳው ነው፣ ንግሥት ይርጋና ሌሎች ሰላማዊ ዜጎች …

ከፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ (ጥር 23 ቀን 2009 ዓ.ም) - ባለፉት አምስት ዓመታት የአገሪቱ የውጭ ዕዳ በእጥፍ አደገ ተባለ - የአገር ጎብኝዎች መቀነስ የቱሪስቱን ዘርፍ ክፉኛ የጎዳው መሆኑ ተነገረ - ንግሥት ይርጋና ሌሎች ....

Continue reading

በወያኔ ኃይሎችና በህዝብ መካከል የተኩስ ልውውጥ ተካሄደ፣ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ሙስና ካለባቸው ሀገሮች ተርታ፣ ኩዌት ውስጥ ኢትዮጵያዊቷ በስቅላት ተገደለች …

ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ  አንድነት ድምጽ ሬዲዮ (ጥር 18 ቀን 2009 ዓ.ም.) - በባህር ዳር በወያኔ የጸጥታ ኃይሎች እና በሕዝብ ወገኖች መካከል የተኩስ ልውውጥ ተደረገ - ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል የተባለው ድርጅት ኢትዮጵያን ከፍተኛ ሙስና ከሚካሄድባቸው አገሮች መካከል ....

Continue reading

ወያኔ በኮማንድ ፖስት ስም አፈናውን ሊቀጥል ወሰነ፣ ምድር ባቡር በዕዳ ተዘፍቋል፣ የሞቃዲሾው ቦንብ ጉዳት አደረሰ …

ከፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ (ጥር 17 ቀን 2009 ዓ.ም.) :  የወያኔ ኮማንድ ፖስት አፋኝ ስራውን ለመቀጠል ወሰነ - የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን በበጀት እጥረትና በዕዳ ጫና ከፍተኛ ችግር ውስጥ ገብቷል - ህገ ወጡን ፓትርያርክ በመስደብ ....

Continue reading

በኢሕአዴግ ውስጥ ሽኩቻው ተባብሷል፣ የወያኔና የጁባ መቃቃር …

ከፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ  አንድነት ድምጽ (ጥር 16 ቀን 2009 ዓ.ም.) - በኢሕአዴግ ውስጥ ሽኩቻና መሳሳብ ተጠናክሯል - በወያኔ እና በደቡብ ሱዳን መካከል የዲፕሎማሲያዊ ግጭት ተፈጥሯል በሚል የተሰራጨውን ዜና የወያኔ ባለስልጣኖች አስተባበሉ - ካሌ በሚባለው የፈርስንሳይ ....

Continue reading