በባህርዳር ከተማ ውጥረቱ ተባብሷል፣ ኢትዮጵያዊያን በዚምባብዌ ፍርድ ቤት ቀረቡ . . .
ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ (ታኅሣሥ 28 ቀን 2009 ዓ.ም.) - በባህር ዳር ከተማ ውጥረቱ ተባብሷል - በዚምባብዌ እርሻ ውስጥ ተደብቀው የተገኙ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ፍርድ ቤት ቀረቡ - በአይቮሪ ኮስት ታላላቅ ከተሞች ወታደሮች የአመጽ ....
ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ (ታኅሣሥ 28 ቀን 2009 ዓ.ም.) - በባህር ዳር ከተማ ውጥረቱ ተባብሷል - በዚምባብዌ እርሻ ውስጥ ተደብቀው የተገኙ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ፍርድ ቤት ቀረቡ - በአይቮሪ ኮስት ታላላቅ ከተሞች ወታደሮች የአመጽ ....
By Dr. Ingrid Kerkhoff - Pluck Us From the Water Like Oily Birds: Alemu Tebeje Ayele, “Greetings to the People of Europe!” In contrast to reality photos which are often intrusive, this graphic comes closer ....
ፍካሬ ዜና ከፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ (ታኅሣሥ 23 ቀን 2009 ዓ.ም.) - ነጋዴዎች ያላቸውን ምሬት እየተናገሩ ነው - በተለያዩ ቦታዎች የታሰሩ ዜጎች ከፍተኛ በደል እንደደረሰባቸው ገለጹ - ወያኔ ዶክተር መረራን የዋስ መብት ነፍጎ ....
በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምፅ - ትውልድ እያለፈ ትውልድ ይተካል። ዘመንም በዘመን እየተተካ ያልፋል። ትውልድና ዘመን መፈራረቃቸውና መተካካታቸው የተፈጥሮ ህግ በመሆኑ ፤ ትውልድ በትውልድ፤ ዘመንም በዘመን እንዳይተካኩ ሊያድርግ የሚችል አይኖርም። ቢኖርም አይስካለትም። የቆየው ትውልድ ለሚተካው ....
ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ (ታኅሣሥ 16 ቀን 2009 ዓ.ም.) - በተለያዩ ቦታዎች የሚካሄዱት ተቃውሞዎች ቀጥለዋል - ወያኔ እስረኞችን ለቀቀ፤ በደል እንደደረሰባቸው ተናገሩ - ስኳር ከገባያ ጠፋ፤ ዋጋውም በአስደንጋጭ ሁኔታ እየጨመረ ነው - የቱጃሩ ....
ዴሞክራሲያ (ቅጽ 42 ቁ. 2 ጥቅምት/ ኅዳር 2009) - በማንኛውም የሥርዓተ ማኅበር ልውውጥና ሂደት የሚተላለፍ ኅብረተሰብ፣ ተወደደም ተጠላ፤ የሽግግር ወቅት የሚያስፈልገው መሆኑ አያከራክርም። ለዚህም በቂ ምክንያቶች ይኖራሉ። በቅርቡ የሀገራችን ታሪክ እንኳን ሦስት ተፃራሪ ሥርዓቶች፣ ባለፈው ....