የወያኔ አፈና ቀጥሏል፣ 2 ግብፃዊያን ታሰሩ፣ ሌላም ወቅታዊ ዜና
ከፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ (ጥቅምት 28፣ 2009 ዓ.ም.) - የወያኔ አገዛዝ የሚያካሂደው ግድያና የጅምላ እስራት ቀጥሏል - ሁለት ግብጻውያን ተይዘው መታሰራቸው ታወቀ - መርካቶ አሜሪካን ግቢ በከፍተኛ ዋጋ በጨረታ የተሸጠው መሬት አነጋጋሪ ሆነ ....
ከፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ (ጥቅምት 28፣ 2009 ዓ.ም.) - የወያኔ አገዛዝ የሚያካሂደው ግድያና የጅምላ እስራት ቀጥሏል - ሁለት ግብጻውያን ተይዘው መታሰራቸው ታወቀ - መርካቶ አሜሪካን ግቢ በከፍተኛ ዋጋ በጨረታ የተሸጠው መሬት አነጋጋሪ ሆነ ....
(የፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሐተታ): በምጥ ላይ ያለች እንጅ፤ ማርገዟን ማንም ያላወቀላት ሀገር በመሆኗ፤ ኢትዮጵያ ዛሬ፤ "ፈጣሪ በደህና ያገለግልሽ" የሚላት፤ አንድ ዘመድ-ወዳጅ እንኳን አላገኘችም። ተቆርቋሪዋ ነን ባዮችም ቢሆኑ፤ የአራስ ገንፎ ለመብላት ከማቋመጥ አልፈው፤ እንዴት ....
ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ (ጥቅምት 24 ቀን 2009 ዓ. ም. ) - ሕዝቡ በተለያዩ መንገዶች ተቃውሞውን እየገለጸ ነው - የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን መመሪያ አስመልክቶ ማብራሪያ እንዲሰጠው የሰብአዊ እርዳታ ድርጅቶች ስብስብ ለወያኔ የውጭ ጉዳይ ....
(ሊነበብ የሚገባው ወቅታዊ ሀተታ) - የጨነቀው እንዲሉ ወያኔ አንዴ ሚኒስቴሮችን ቀየርኩ ሲል-- የጉልቻ ለውጥ እንኳን ሊባል የማይችል ውድቅ ሽግሽግ--በሌላ በኩል ደግሞ አቅም ገንቢ ተብለው የአካልም የፖለቲካም በሽታ በድን አድርጎ ያቆያቸውን እነ ተፈራ ዋልዋን (ዓለማየሁ አስፋውን) ....
ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ (ጥቅምት 22 ቀን 2009) - ወያኔ አዲስ የካቢኔ ሚኒስትሮች ሾመ፤ የጉልቻ መለዋወጥ ችግሮችን አይፈታም - የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችንና የሰብአዊ እርዳታ ተቋሞችን እንቅስቃሴ አዳክሟል - በኢትዮጵያ ባለው ....
ከፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ (ጥቅምት 18, 2009 ዓ.ም.) - የኢንተርኔት አገልግሎት መቋረጥ በንግድ ድርጅቶች ላይ ችግር እየፈጠረ ነው ተባለ፤ ስራቸውን ወደ ኬኒያ አሻገሩ - በደቡብ ወሎ በአንድ ትምህርት ቤት የፈነዳ የእጅ ቦምብ ጉዳት ....