ሻዕቢያ ስጋት ላይ ነው፣ የወያኔ አዋጅ ወያኔን ሲጎዳው

 ፍካሬ ዜና  ከፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ  አንድነት ድምጽ ሬዲዮ (ጥቅምት 136 ቀን 2009 ዓ.ም.) - ሻዕቢያ ወያኔን የሚተካው ህዝባዊ መንግስት ወደቦችን ያስመልሳል የሚል ስጋት ያለው መሆኑ ታወቀ - ንብረታቸው የወደሙባቸው አንዳንድ ክፍሎች ድርጅቶቻቸቸው ከቀረጥ ነጻ እንዲሆኑ ....

Continue reading

ፉክክር: ብሔርተኛነትና ትብብር በለውጡ ዋዜማ

ዩሱፍ ያሲን:  በኢትዮጵያ ያለው ሁኔታ ቀጣይነት ሊኖረው የሚችል ሁኔታ አይደለም (Unsustainable) ሲባል ሰንበትበት ብሏል። አንድ ሓሙስ ቀረው እየተባለ መነገር የጀመረው ግን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ነው። የሥርዓቱ እድሜ ካንድ ሓሙስ ይልቅ ከላይ ወደ ዜሮ በሚደረግ የኋሊት ....

Continue reading

የወያኔ ዘረፋ ከሸፈ፣ መሳሪያ የማስፈታት ጥረቱም በጎንደርና በጎጃም አልተሳካም

ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ  (ጥቅምት 11, 2009 ዓ.ም.) - የወያኔ የጸጥታ ኃይሎች ነጋዴዎችን ለመዝረፍ ያደረጉት ሙከራ ከሸፈ - በጎጃምና በጎንደር ወያኔ መሳሪያ ለማስፈታት ያደረገው ጥረት አልተሳካም - የወያኔው አስችኳይ አዋጅ የተለያዩ ችግሮች እየፈጠረ ....

Continue reading

ወቅታዊ ዜና

ከፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ (ጥቅምት 8 ቀን 2009 ዓ. ም.)- ርዕሰ ዜና: በጎንደር ከተማ የሙት ከተማ አድማው ለሁለተኛ ቀን ቀጥሏል - በተለያዩ ቦታዎች የሚካሄዱ የጅምላ እስሮች ቀጥለዋል - የተመድ ዋና ጸሐፊ ለወያኔ አገዛዝ ....

Continue reading

የኢትዮጵያ መምህራን የዘንድሮውን ኦክቶበር 5 የሚያከብሩት በሀዘን ነው

በስደት የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር አባላት አስተባባሪ ኮሚቴ - ተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና ባህል ዘርፍ (UNESCO) እ.አ.አ በ1994 ባሰለፈው ውሳኔ መሠረት ኦክቶበር 5 (መስከረም 28 ቀን) የዓለም መምህራን ቀን ተብሎ በየዓመቱ በዓለም ዙሪያ በልዩልዩ ዝግጅቶች ይከበራል። ....

Continue reading