የሶሴፑ አሊ ሁሴን የማያቆም የሰብዓዊ መብት ትግል
ከጀንበሬ - ኢትዮጵያ ውስጥ ስላለው ግፍ፣ ጭቆና፣ ባጠቃላይ ስለሰብዓዊ መብት ጥሰትና ዋልጌነት አጋጣሚው በፈቀደው ቦታና ሰዓት ሁሉ ሳይታክቱ ለዘመናት እየተሟገቱ፣ እያጋለጡና ድምጽ አልባ ለሆኑት የሕሊና እስረኞች ሙሉ ድምጽ በመሆን ላይ ያሉት የኢትዮጵያ ፓለቲካ እስረኞች አንድነት ....
ከጀንበሬ - ኢትዮጵያ ውስጥ ስላለው ግፍ፣ ጭቆና፣ ባጠቃላይ ስለሰብዓዊ መብት ጥሰትና ዋልጌነት አጋጣሚው በፈቀደው ቦታና ሰዓት ሁሉ ሳይታክቱ ለዘመናት እየተሟገቱ፣ እያጋለጡና ድምጽ አልባ ለሆኑት የሕሊና እስረኞች ሙሉ ድምጽ በመሆን ላይ ያሉት የኢትዮጵያ ፓለቲካ እስረኞች አንድነት ....
የታህሳስ ሶስት መታሰቢያ ዴሞራሲያዊ ንቅናቄ (December 3 Commemoration Democratic Movement) - ባለፈው መስከረም 22 ቀን 2009 ዓ.ም. በሰላም ፈጣሪያቸውን ለማመስገን በተሰበሰቡ ንጹሃን ወንድሞቻችን ላይ የተፈጸመውን የጅምላ ጭፍጨፋ ክፉኛ እናወግዛለን፡፡ ሙሉውን መግለጫ ያንብቡ
(የፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምፅ)- የወያኔ አገዛዝ በመንገዳገድ ላይ መሆኑን በመገንዘባቸው፤ የነፍስ-አድን ጥሪ በማድረግ እየተሯሯጡ ይገኛሉ። ሀገሪቱ ተቆርቋሪ ኃይል የሌላት መሆኗን በመረዳት፤ አሁንም እንደ ትላንቱ፤ የወደፊት ዕድሏን እኛው እንወስንላታለን ብለው ተነስተዋል፡፡ አሁንም፤ የወያኔን የበለይነት እንደገና ....
(ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ) - እሁድ መስከረም 29 ቀን የወያኔ አገዛዝ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ቢያውጅም ሕዝባዊ ተቃውሞ በየቦታው እየተካሄደ መሆኑን ከየአካባቢው የሚደርሱት ዜናዎች ይገልጻሉ። በጅማ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የተቃውሞ ሰልፍ አድርገው ቢያንስ 200 ተማሪዎች ....
(ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ) - በተለያዩ አካባቢዎች የሚደረጉት ሕዝባዊ እንቅስቃሴዎች አሁንም ቅጥሏል - ወያኔ እየተካሄዱ ያሉ እንቅስቅሴዎችን በክፍፍል ሴራ ሊያከሽፍ እየሞከረ ነው - ሰሞኑን በተደረጉ ሕዝባዊ የተቃውሞ እንቅስቃሴዎች የሞቱት ሰዎች ቁጥር 350 ደረሰ ....
(ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ) - አመጹ በመቀጣጠሉና ሁኔታዎች ከቁጥጥር ውጭ እየወጡ በመሄዳቸው ወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት ሊካሄድና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሊታወጅ እንደሚችል ከምዕራብ አገሮች የጸጥታና የዲፕሎማሲ ምንጮች ወሬዎች እየተናፈሱ መሆናቸው ይሰማል። ከዚህ ጋር ተያይዞም ....