የወያኔን የኮምፒውተር ኔትወርክ የሰራው የአትላንታው አካባቢ ኗሪ

ይድረስ የወገን ሞት፣ ስቃይ መከራ ለሚሰማቸሁ ሁሉ: ፎቶውን የምትመለከቱት ግለሰብ ሰለሞን ነጋሽ ይባላል:: ለረጅም ጊዜ ከወያኔ ጋር ሰርቶአል። ተፈራ ዋልዋ የአቅም ግንባታ ሚኒስቴር በነበረበት ጊዜ በቀጥታ ለተፈራ ሪፖርት እያደረገ የኮምፒውተር ኔትወርካቸውን የሰራው ይህ ግለሰብ ነው::  ....

Continue reading

ዜና ፍኖተ

መስከረም 5 ቀን 2009 ዓ.ም (15 September 2016)- ርዕሰ ዜና:  በኮንሶ ሕዝብ ላይ የሚደረገው አፈናና በደል ቀጥሏል  - የወያኔ አገዛዝ በየትምህርት ቤቱ የሚያደርገውን ስብሰባ ቀጥሏል - የኮሎኔል ደመቀ ጉዳይ ለመስከረም 9 ተቀጠረ፤ በጎንደር አፈናው ቀጥሏል ....

Continue reading

ወቅታዊ ዜና

መስከረም 4 ቀን 2009 ዓ.ም.(ከፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ): ርዕሰ ዜና: ወያኔ በኮንሶ ሕዝብ ላይ ጭፍጨፋ አካሄደ - አመጽን ለመከላከል ወያኔ ለመምህራንና ለተማሪዎች ሥልጠና ሊሰጥ ነው ወላጆችንም አሳትፋለሁ ይላል - በጎንደር ወጣቶችን በመጠቆም ተግባር ....

Continue reading

አሞራው በሰማይ ሲያሽ ዋለ፤ ይዤሽ ልብረር እያለ!

(በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ): በዕዳን ኃይሎች፤ አሁንም እንደ ትላንቱ፤ እንደ ሎንዶኑ 1991 ዓመተ ምህረቱ፤ የዛሬውንም ሕዝባዊ አመፅ ለማኮላሸት ከፍተኛ ጥረት በማድረግ ላይ እንደሚገኙ መንገንዘብ ያስፈልጋል። ወያኔን፤ ከኢትዮጵያ ሕዝብ አመፅ ለማዳን፤ ጉጉት ይኖራቸዋል ማለት ሳይሆን፤ ....

Continue reading