ወቅታዊ ዜና ከፍኖተ ዴሞክራሲ ሬዲዮ
ጳጉሜ 2 ቀን 2008 ዓ. ም. (September 07, 2016) - የወያኔ ባለስልጣኖች በመጪው ጥቅምት ወር ለይስሙላ ተቃዋሚ ድርጅቶች የተወሰኑትን ወንበሮች እንደሚያጋሩ ውስጥ አወቆች እየጠቀሱ ነው፡፡ በምን ዓይነት የሕግ ማዕቀፍ ይህ ተግባራዊ ሊሆን እንደሚችል ግልጽ ባይሆንም ....
ጳጉሜ 2 ቀን 2008 ዓ. ም. (September 07, 2016) - የወያኔ ባለስልጣኖች በመጪው ጥቅምት ወር ለይስሙላ ተቃዋሚ ድርጅቶች የተወሰኑትን ወንበሮች እንደሚያጋሩ ውስጥ አወቆች እየጠቀሱ ነው፡፡ በምን ዓይነት የሕግ ማዕቀፍ ይህ ተግባራዊ ሊሆን እንደሚችል ግልጽ ባይሆንም ....
በዩጋንዳ የኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ማህበር (ኢስማዩ) . . . በመላ አለም ላይ ያሉ ለሰዎች ልጆች ሰብዓዊ መብት የሚቆረቆሩና የሚሟገቱ መንግስታት፣ ሃገራትና ተቋማት እንዲሁም የዓለም መገናኛ ብዙሃን በህዝባችን ላይ የሚፈጸመው ግፍና ሰቆቃ እንዲቆም ከህዝባችን ጎን እንዲቆሙ ጥሪያችንን ....
(07 September 2016): Using a fire that started at the notorious KILINTO prison (outside of Addis Abeba), it is reported that the guards opened fire on the prisoners and have killed close to a hundred ....
ነሐሴ 29 ቀን 2008 ዓ.ም. (September 04, 2016): ሕዝባዊው አመፅ እየጎለበተ ነው - ችግሮች በመባባሳቸው ምክንያት በወያኔ ላይ ያለው ምሬት እየጨመረ መጥቷል - በበአርባ ምንጭ እና በሌሎች ቦታዎች የወያኔ ጦር እየሰፈረ መሆኑ ታወቀ - በአዲስ ....
(በስደት የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር አባላት አስተባባሪ ኮሚቴ) - በ1966 ዓ.ም ከአውሮፓና ከአሜሪካ የተወጣጡ የዲያስፖራ ፖለቲካኞች ደርግ አብዮተኛ ነው፤ ሂሳዊ ድጋፍ በመስጠት አብረን መስራት እንችላለን በማለት ከፋሺታዊ ደርግ ጋር በማበር ሕዝባዊ አመጹ እንዲኮላሽ ከፍተኛ ድርሻ እንዳበረከቱ ....
ነሐሴ 28 ቀን 2008 ዓም. ዜና (September 03, 2016 News): በቅሊንጦ የሚገኘው እስር ቤት ዛሬ ጠዋት የተቃጠለ መሆኑ ታውቋል። ከእሳቱ በፊት የተኩስ ድምጽ ይሰማ እንደነበር የዓይን እማኞች ሲናገሩ የእሳቱ መነሻ ምን እንደሆነና የደረሰው ጉዳት እስካሁን ....