ቀድሞ ነበር እንጂ መጥኖ መደቆስ አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ

ከአቶ ሰውየው (ሰሜን አሜሪካ): ለያሬድ ጥበቡና መሰሎቹ ኢትዮጵያዊነትን ማዕከል ያደረገ የትግል ማዕበል እንደምታው ምን ሊሆን እንደሚችል ላልገባቸው። ለእንደኔ ዓይነቱ እነ ያሬድ ጥበቡ ኢሕአፓነታቸውን ያቆሙትና በቁመናቸው የሞቱት ያኔ ድርጅቱን ያፈረሱ መስሏቸው ፈርጥጠው ወያኔ ውስጥ ገብተው ወያኔ ....

Continue reading

ዜና ፍኖተ

ነሐሴ 25 ቀን 2008 ዓም. ዜና (August 31, 2016 NEWS): የወያኔ የጸጥታ ጦር በተለያዩ አቅጣጫዎች ወደ ጎንደርና ወደ ጎጃም ለመገባት ሙከራ እያደረገ መሆኑ ከየአካባቢ የሚሰሙ ዜናዎች ይጠቁማሉ። ከተለያዩ አካባቢዎች የተሰባስቡ በጠቅላላ 25 ሺ የሚገመቱ ወታደሮች ....

Continue reading

ከርዕሰ አድባራት ለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን የወቅቱን የሃገራችን ኢትዮጵያ ሁኔታ አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ

. . .  ቤተ ክርስቲያናችን ካለፉት ወራቶች ጀምሮ በኦሮሚያ፤ በጎንደርና በጎጃም፤ እንዲሁም በሌላ የሃገሪቱ ክልሎች አገዛዙ እስከ አፍንጫው የታጠቀ ወታደራዊ ኃይልን ባልታጠቀ ሰላማዊ ሕዝብ ላይ በማዝመት በንጹሐን ዜጎች ላይ የሚያደርሰውን ግድያ ከማውገዝ በተጓዳኝ ለእነዚሁ ህይወታቸውን ....

Continue reading

ወያኔን ለማዳን አንጃ ሕዝቡን ማደናገር ጀመሯል

ቴድሮስ አባቡልቻ: “አፈዴቪት ፈርመን ከወያኔ ጋር እንተባበር” ባዮ አንጃ ዛሬ ደግሞ የሕዝቡን ቆራጥ ሁለ-ገብ ትግል ለማጨናገፍና ወያኔን ከውድቀት ለማዳን እኩይ ስራውን መጀመሩን በኢትዮሚዲያ ላይ “ለትግራይ ምሁራን የቀረበ ጥሪ” የሚል በቅርጹም ሆነ በይዘቱ አዘናጊ ዝባዝንኬ ጽሁፍ ....

Continue reading

የተፋፋመውን ህዝባዊ ትግል ተከትሎ በተፈጠረ ፍርሃት በአዲስ አበባና አካባቢዋ የቤት ዋጋ እያሽቆለቆለ ነው

የወያኔን  የሃያ አምስት ዓመት ከፋፋይ ሰንሰለት እየበጣጠሰ እና የተጫነበትን የእመቃ ዘረኛ አገዛዝ እየታገለ ያለው ሀገር አቀፍ ህዝባዊ የተቃውሞ  እንቅስቃሴ  በፈጠረው ፍርሃት ሰበብ በአዲስ አበባ እና  አካባቢዋ የቤት እና የቦታ ዋጋ በፈጣን ሁኔታ እያሽቆለቆለ  ነው።   ከወያኔ ....

Continue reading

የርእሰ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ጊዜያዊ አመራር የሰላምና መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ

1ኛ. መንግሥት በዘርና በጎሣ ለ25 ዓመታት ህዝቡን ከፋፍሎ የገዛበት አመራር ለማንም ስላልበጀ ይህንንም ህዝቡ አውቆ ልዩነትን ወደ ጎን በመተው ወቀደመ አንድነቱ ተመልሶ በቁጣና በብሶት ለለውጥ በአንድነት ተነስቷል። መንግሥት የሀገሪቱን ሰላም ከፈለገ ማሠር መግደል ማቆም አለበት። ....

Continue reading