የጎንደር ጎጃም ትዝታ–ከነሐሴ 1961 እስከ ነሐሴ 2008

ኢያሱ ዓለማየሁ የዛሬ ነሐሴ 5/1961 ዓ. ም. ማለትም  47 ዓመት በፊት ከተማሪ እንቅስቃሴ ወደ ፖለቲካ ድርጅትና ትጥቅ ትግል  መሸጋገር በሚል ከሌሎች ስድስት ጓዶች ጋር በመሆን ከጎንደር ወደ ሱዳን አይሮፕላን ለመጥለፍ  ወስነን ጎንደር ገባን።  በከተማይቷ የሰፈሬ ....

Continue reading

በአውሮፓ የኢሕአፓ አባላት ጉባዔያቸውን በተሳካ ሁኔታ አጠናቀቁ

በአውሮፓ የኢሕአፓ አባላት ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባዔያቸውን ከነሃሴ 5 ቀን እስከ ነሃሴ 7 ቀን 2008 ዓ. ም. በጀርመን ሀገር፣ በኑረንበርግ ከተማ አካሂደዋል። ለሶስት ቀን በተካሄደው በዚህ ጉባዔ ላይ ከአውሮፓ ሀገራት የተወከሉ አባላት ተገኝተዋል። ጉባዔውም በኢትዮጵያ ያለውን ....

Continue reading

የወያኔን ጸረ ሕዝብ ግድያ በጥብቅ እናውግዝ፤ ትግሉም ይቀጥል!

ኢሕአፓ:  ትላንት እሁድ የባሕር ዳር ሕዝብ ያደረገውን ሰላማዊ ሰልፍ ለመበተንና በአጠቃላይም የተቀጣጠለውን የሕዝብ አመጽ እሳት ለማዳፈን ወያኔ በወሰደው የአፈና እርምጃ 30 ንጹህ ዜጎች ሲገደሉ ወደ 50 ቆስለው 60 ያህሉ ደግሞ ታግተዋል። ይህ ወንጀል በጎንደር ሕዝብ ....

Continue reading

ወቅታዊ ዜና

ፍኖተ ዴሞክራሲ ሬዲዮ (ነሐሴ 1 ቀን 2008 ዓ.ም.)  በባህር ዳር ከተማ ቁጥሩ እጅግ ከፍተኛ የሆነ ሕዝብ አስከፊውን የወያኔ አገዛዝን በመቃወም በአደባባይ ሰልፍ ወጥቷል። ሰልፈኛው ወያኔን የሚያወግዙና ፍትህ የሚጠይቁ የተለያዩ መፈክሮች በንዴትና በእልህ ሲያሰማ የነበረ ሲሆን ....

Continue reading