የታህሳስ 3 ሠማዕታት መታሰቢያ የጋምቤላ ድርጅት የትግል አጋርነት

ታህሳስ 25/2008 (ኦገስት 1/2016):  እኛ ኢትዮጵያውያን የጋምቤላ ልጆች በአለፉት ሀያ አምስት ዓመታት የመከራ ዘመን ከማንም በበለጠ መልኩ ተቀጥቅጠናል፤ ዘራችን ጠፍቷል፤ ድንግል መሬታችን በጉልበተኞች ተወርሷል፤ ለባዕድ ተሰጥቷል። ዛሬ እኛ አኝዋኮች ያለ አጋር አንገታችንን ደፍተን በሃዘን ላይ ....

Continue reading

እስክ ድል ደጃፍ ድርስ በአላህ ስም ተማምለናል!

እስክ ድል ደጃፍ ድርስ በአላህ ስም ተማምለናል! ዛሬ በሃገራችን ከእምነት ነፃነት መነፈግ፣ በሕይወት የመኖር ዋስትና እስከ ማጣት ድረስ ጠመንጃ የአነገቡና ሣንጃ የወደሩ የአንድ መንደር ልጆች በተቆጣጠሩት አምባገነናዊ አገዛዝ ሥር የሕዝቦች መገደል፣ መታሠርና ከአገር መሰደድ እየባሰበት ....

Continue reading

በጎንደር ታላቅ ህዝባዊ ተቃውሞ ሰልፍ ተካሄደ

የወያኔን አፈና፣ እመቃ፣ ማሰፈራራት በወኔ  እምቢ በማለት ዛሬ  በታሪካዊቷ  የጎንደር ከተማ  ታላቅ ህዝባዊ የተቃውሞ  ሰልፍ ተካሂዷል።   ህዝቡ ወያኔና  አሳዳሪ  ጌቶቹ ጸረ-ኢትዮጵያ ባዕዳን  የሚጠቀሙባቸውን ቋንቋ፣ ሀይማኖት እና  ሌሎችም የመከፋፈያ  ስልቶች በጣጥሶ  በመጣል አንድነቱን ለወዳጅም ለጠላትም አሳይቷል።  ....

Continue reading

ሕዝባዊ አመፅ ፤ ያለመሪ ድርጅት ግቡን ሊመታ አይችልም!

በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ: ሰሞኑን፤ በሰሜናዊው የሀገራችን ፤ ክፍል በሆነው ጎንደር፤ የተቀጣጠለው ትግል ፤ በመላው የሀገሪቱ ፤ግዛት ከሚካሄደው ሀገራዊ ትግል ጋር፤ አንድ አካል-አንድ አምሳል ሆኖ ቀጥሏል ። የጎንደርን ሕዝብ ቅስም ለመስበር የታቀደው የወያኔ ጠላትነትም ....

Continue reading

የት ደርሰናል? ምንስ አትርፈን ምንስ ማሻሻል አለብን፣ ለወደፊት?

ዴሞክራሲያ ቅጽ.41 ቁጥር 8 (ግንቦት-ሰኔ 2008 ዓ.ም):  ማናቸውም ዓላማና ግብ ያለው እንቅስቃሴ በሂደቱ የተጓዘበትን ጎዳና በአንድ በተወሰነ ወቅት ላይ ጊዜ ወስዶ ወደ ኋላ መለስ ብሎ መቃኘት ይኖርበታል። በዚህም የደረሰበትን፥ አብሮም እዚያ ለመድረስ ባረገው ጉዞው የወጣ ....

Continue reading