ፍካሬ ዜና
ከፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ: ጎንደር የተቀሰቀሰው ሕዝባዊ አመጽ እየጤሰ መሆኑ ታወቀ - የአዲስ አበባ ከተማ በቆሻሻ ክምር እየሸተተች ነው - ከንግድ ባንክ ከአስር ሚሊዮን በላይ መዘረፉ ይፋ ሆነ - በአዲስ አበባ አስተዳደር ግማሽ ....
ከፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ: ጎንደር የተቀሰቀሰው ሕዝባዊ አመጽ እየጤሰ መሆኑ ታወቀ - የአዲስ አበባ ከተማ በቆሻሻ ክምር እየሸተተች ነው - ከንግድ ባንክ ከአስር ሚሊዮን በላይ መዘረፉ ይፋ ሆነ - በአዲስ አበባ አስተዳደር ግማሽ ....
ኢሕአፓ የትግል ታሪክ ውስጥ ጎንደርና የጎንደር ሕዝባ ያላቸው ቦታ ከፍተኛ ነው። የጎንደር ሕዝብ ኢሕአፓንም ሌሎች ሀገር ወዳድ ድርጅቶችንም ደግፎ ከፍተኛ መስዋዕትነትን ከፍሏል። . . . የጎንደር የሰማዕት ታሪክ የኢሕአፓ ታሪክ ማዕክል ሆኖም ቆይቷል። ኢሕአፓ በጎንደር ....
SOCEPP (15 July 2016): Hadiyas who have been living in the Somali region and who had been called Yerer Bare against their will raised the question of their need to have their own enclave and ....
SOCEPP (14 July 2016): ... Unrest in Gondar started after years of the people's grievances involving land grab, land ceding to the Sudan, denial of the identity of the people and overall bad governance. The ....
በስደት የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር አባላት አስተባባሪ ኮሚቴ መግለጫ: . . . ሰሞኑን ... በ33 ት/ቤቶች የሚያስተምሩ የደሴ ከተማ መምህራን ውስጥ ውስጡን ሲነጋገሩና ሲወያዩ ከቆዩ በኋላ ሚያዝያ 14 ቀን 2008ዓ.ም በተካሄደው አጠቃላይ የመምህራን ማህበር ስብሰባ ላይ ....
በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ: ኢትዮጵያ፤ እንደማነኛውም ሀገር፤ የራሷ መጥፎም ሆነ መልካም ታሪክ ነበራት/ አላት። የጥቃትና የድል፤ የጥጋብና ረሀብ፤ የስፋትና የመጨራመት፤ የመከራና ሀሴት ዘመናት ሁሉ ተፈራርቀውባታል። የተለያዩ ሥርዓተ- ማኅበራትንና ገዥዎችን ሁሉ አሳልፋለች። ድንበሯ ያልተደፈረ፤ ታሪኳ ....