ወቅታዊ ዜና በአጭሩ

ከፍኖተ ዴሞክራሲ ሬዲዮ: አሜሪካ የሴኔት የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ የወያኔ አገዛዝን የሰብአዊ መብት ረገጣ የሚያወግዝ ረቂቅ ውሳኔ ለሙሉ የሴኔት ስብሰባ ሊያቀርብ ነው - ጥቁሮች በፖሊስ መገደላቸውን ለማውገዝ የተደረገ የተቃውሞ ስልፍን ተከትሎ በዩናይትድ ስቴትስ ዳላስ ከተማ አምስት ....

Continue reading

ምሣር የበዛበት የመገናኛ ብዙሃን

ከአምሳለ ዓለሙ:  የመገናኛ ብዙሃን፦ የሕትመት ውጤቶች (ጋዜጣና መጽሔት)በሬድዮና በቴሌቭዥን የሚተላለፉ እንዲሁም በኢንተርኔት የሚደረጉ የመረጃ ልውውጦች ማለት ነው።  የሃሳብ ነጻነትና የመገናኛ ብዙሃን መከበር የመብት ጥሰቶችን ለማጋለጥና ለዲሞክራሲያዊ ሥርዓት መሰረት ነው። ሀሳብን በነጻ የመግለጽ ነጻነት ለሰው ልጅ ....

Continue reading

ወቅታዊ ዜና

ከፍኖተ ዴሞክራሲ የኤትዮጵያ  አንድነት ድምጽ:  በናዝሬት ከተማ የደረሰው የጎርፍ አደጋ ህይወት አጠፋ ንብረት አወደመ - በእስራኤል ትውልደ ኢትዮጵያውያን የተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ - የጣሊያን የጸጥታ ኃይሎች ኢትዮጵያውያን የሚገኙበት የህገ ወጥ አስተላላፊዎች ቡድን ያዝን ይላሉ - የግብጽ ....

Continue reading

ፍካሬ ዜና ከፍኖተ

ፍካሬ ዜና (ፍኖተ ዴሞክራሲ የኤትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ) - በቅርቡ በሻዕቢያና በወያኔ መሃል በተደረገው ጦርነት የግብጽና ካታር እጅ አለበት ተባለ - ወያኔ ቤቶችን የማፍረስ ዘመቻ ቀጥሎበታል - የመኸሩ እርሻ አስፈላጊ ዝግጅት እንዳልተደረገለት ታወቀ - ከህንድ ....

Continue reading

ዜና ፍኖተ

ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ (21 ሰኔ ቀን 2008 ዓ.ም.) - ‪ተመድ‬ ለኢትዮጵያ ድርቅና ረሃብ የተሰበሰበው የእርዳታ ገንዘብ በቂ አይደለም አለ - ‎በእንግሊዝ‬ አገር በእቃ መጫኚያ ካሚዮን ውስጥ ከተያዙት ስደተኞች መካከል ኢትዮጵያውያን እንዳሉበት ተገለጸ - ....

Continue reading