ለትምህርት ትኩረት ሰጥተን እንቅስቃሴ ባለማድረጋችን ዋጋ እያስከፈለን ነው
በስደት የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር አባላት አስተባባሪ ኮሚቴ: . . . ተማሪዎች ገንዘባችውን፣ ጉልበታቸውንና ጊዜያቸውን ሰውተው ለፈተናው ተዘጋጀተው በመጠባበቅ ላይ እያሉ የሁሉም የትምህርት ዓይነቶች የፈተና ጥያቄዎችና መልሶቻቸው ፈተናው ከሚሰጥበት ከግንቦት 22 ቀን 2008ዓ.ም በፊት ባሉት ቀናት ....
በስደት የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር አባላት አስተባባሪ ኮሚቴ: . . . ተማሪዎች ገንዘባችውን፣ ጉልበታቸውንና ጊዜያቸውን ሰውተው ለፈተናው ተዘጋጀተው በመጠባበቅ ላይ እያሉ የሁሉም የትምህርት ዓይነቶች የፈተና ጥያቄዎችና መልሶቻቸው ፈተናው ከሚሰጥበት ከግንቦት 22 ቀን 2008ዓ.ም በፊት ባሉት ቀናት ....
በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ: ባለፈው ሳምንት፤ እንደልማዳቸው፤ የሻዐቢያና የወያኔ አበጋዞች፤ የፕሮፓጋንዳ ኩዴታ አካሂደው ጊዚያዊ ውዥንበር ለመፍጠር ሞክረው ነበር። ሊወናበድ የሚፈልገው ሁሉ ስለተወናበደላቸው፤ ምናልባት፤ ጊዚያዊ ስኬት እንዳገኙ ቆጥረውታል። ሆኖም፤ ከሰሞነኛ ወሬ ሊያልፍ የሚችል እርባና ግን ....
ከፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ (13 ሰኔ 2008): በወያኔና በሻዕቢያ መካከል ጦርነት የመቀጠል ሁኔታ አይታይም - የውያኔው ጄኔራል አበበ ተክለሃይማኖት ወያኔን ተቸ - ኢትዮጵያ በዓለም ደሃ ከተባሉ አሥር አገሮች ውስጥ አንዷ መሆኗ ተነገረ - የዕቢያው ....
SOCEPP: ... The advocates of this cruel and repressive regime are about to hold a football festival in your school. They are backed by a multi millionaire who openly backs the regime and is responsible ....
(በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ): ያልተደራጀ፤ ያልተዘጋጀ፤ ያልተጠነቀቀ፤ የልተባበረና ያልተሳሰበ ሕዝብ፤ የውስጥ አምባገነኖችና የውጭ ባዕዳን ተጠቂ ከመሆን አይድንም። የኛም ሀገርና ሕዝብ ፤ የዚህ ሁኔታ ተጠቂዎች ናቸው። ከዚህ መከራ የሚወጡበት ብልኀቱጠ ፍቶባቸዋል። መፍተሄው ተሰውሮባቸዋል። መፍተሄው ደግሞ ....
ፍኖተ ዴሞክራሲ: ለመጀመሪያ ጊዜ ስደተኛ አትሌቶች በኦሎምፒክ ሊወዳደሩ ነው - የወያኔ ሚኒስትሮች ምክር ቤት ለሚቀጥለው ዓመት በጀት 274 ቢሊዮን ብር መደበ - የተመ የስደተኛ ከፍተኛ ኮሚሽን የሱዳን መንግስት የኤርትራ ስደተኞችን ከማባራር እንዲታቀብ ጠየቀ - በሱማሊያ ....