ወቅታዊ ዜና ከፍኖተ ዴሞክራሲ

ፍኖተ ዴሞክራሲ:  በአዲስ አበባ ከተማ በተለምዶ አሜሪካ ግቢ በሚባለው አካባቢ የወያኔ አፍራሽ ግብረኃይል የዜጎችን ቤቶች አፈረሰ - በሐረርጌ የተቀሰቀሰው የተማሪዎች አመጽ -  ወደ ሌሎች ቦታዎች ተዳረሰ - በተመድ ስር የሚሰሩ ወታደሮች ደሞዛቸው በወያኔ ባለስልጣናት እንደሚበዘበዝ ....

Continue reading

ፍካሬ ዜና

ፍኖተ ዴሞክራሲ ሬዲዮ:  ተደጋጋሚ የጎርፍ አደጋዎች በሰዎች ህይወትና በንብረት ላይ ጉዳት እያደረሱ መሆነኑ ታወቀ - የወያኔ የስኳር ኮርፖሬሽን የልማት ድርጅትነቱ አጠራጣሪ መሆኑ ይፋ ተደረገ - ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ገንዘብ መጭበርበሩ ተገለጸ - ....

Continue reading

ትግላችን ለምን?

በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ (ግንቦት 2 ቀን 2008 ዓ.ም.):  በየማጠፊያው ስንደርስ በተለይም ጠላቶች የሚፈጥሩት ውዥንብር ሲስፋፋና ብዙሃኑን ሲያደናግር ትግላችን ለምን? የትስ ደርሰናል ብሎ መጠየቁና ምላሽም ማግኘቱ አስፈልጊ ሆኖ ይገኛ::  ሙሉውን ያንብቡ ...

Continue reading

ዜና ፍኖተ ዴሞክራሲ

ሚያዚያ 29 ቀን 2008 ዓ.ም:  ወደ‬ አገር ውስጥ የገባው የኤች አይ ቪ መመርመሪያ ኪት ድረጃውን የጠበቀ አይደለም ተባለ - ድሬደዋ‬ የጎርፍ አደጋ አጋጠማት - የሩዋንዳውን‬ አገዛዝ ሲቃወምና ሽብር ሲፈጥ የነበረ ድርጅት ኃላፊ ኮንጎ ውስጥ በቁጥጥር ....

Continue reading

ነፃ ፕሬስ በሕዝባዊ ትግል ይገነባል!!

የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ):   በአለም አቀፍ ደረጃ በየአመቱ በሰላም ወዳድ ማህበርሰብ ዋና ተዋናይነት የሚከበሩና የሚዘከሩ መሰረታዊና ወሳኝነት ያላቸው የበአል ቀናቶች ይገኛሉ።  ከነዚህም ውስጥ አንዱ በየአመቱ (ሚያዚያ 2 በሜይ 3 እለት የሚከበረው አለም አቀፍ የፕሬስ ....

Continue reading