ፍካሬ ዜና

ዜና ከፍኖተ ዴሞክራሲ (ሚያዚያ 09 ቀን 2008 ዓ.ም.): ወያኔ‬ የተንቀሳቃሽ ስልኮችን ምዝገባ ሊያካሂድ  ነው  –  የኮሚፒዩተር‬ ግንኙነቶችን ለመቆጣጠር አዋጅ ሊወጣ መሆኑ ታወቀ – ድርቁ‬ እየከፋ በመሄድ ላይ መሆኑ ተጋለጠ – ከሀገር‬ ውስጥ በስውር የወጣ ገንዘብ ....

Continue reading

ሁነኛ መሪ ያላገኘው የሕዝብ አመፅ

በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ: የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አመፅ፤ ሲተሻሽ፤ ሲታመስ፤ ሲብላላ ሲቁላላ፤ ከቆየ በኋላ፤ ከጥቂት ወራት ወዲህ፤ በየቦታው እየፈነዳ በመቀጣጠል ላይ ይገኛል። የተዳፈነ እሳት የጠፋ መስሏቸው ሲዝናኑ የነበሩት ዘረኞቹም፤ ዛሬ፤ የሚይዙት፤ የሚጨብጡት አጥተዋል። ወዎያኔዎቹ አመፁን ....

Continue reading

ፍካሬ ዜና

ፍካሬ ዜና (ከፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ፣ ሚያዚያ 02 ቀን 2008 ዓ.ም.): በርሀብ ከተጠቃው ሕዝብ የእህል እርዳታ እያገኘ ያለው እጅግ በጣም ጥቂቱ ነው – በአዲስ አበባ ዙሪያ የሚገኙትን የኦሮሞ ገበሬዎች የማፈናቀሉ እቅድ አለመሰረዙ ታወቀ – ....

Continue reading

የሴቶች ተሳትፎ ለትግሉ ወሳኝ ነው

ዴሞክራሲያ (ቅጽ.41 ቁጥር 6 መጋቢት 2008 ዓ.ም): የኢትዮጵያ ሕዝብ ለዘመናት የታገለላችውና ክቡር ህይወቱን የገበረላችው መሠረታዊ የመብት ጥያቄዎች ዛሬም ምላሽ አላገኙም። ወያኔና ባዕዳኑ በኢትዮጵያ ሰላም ሰፈነ፤ የኤኮኖሚ እድገት ተመዘገበ፤ ማሀበራዊ ጭቆናዎች ተወገዱ በማለት ቢሳለቁም፤ ሕዝቡ ሰብዕናውንና ....

Continue reading

የታፈነ ሁሉ ይፈነዳል! የተከለከለም ይጣፍጣል!!

አሥራዳው ከፈረንሳይ: የዛሬ 25 ዓመታት ከደደቢት በረሃ ቁምጣ ታጥቀው፤ የባረባሶ ጫማ ተጫምተው፤ ጠመንጃ ነክሰው አዲስ አበባ የገቡት፤ በትግራይ ወንድሞቻችንና ዕህቶቻችን ስም የሚነግዱ ወሮ በሎች፤ ልክ የጀርመን ፋሺስቶች በአይሁዳዊያን ዝርያዎች ላይ እንዳደረጉት የሃብት ዘረፋ (robbery (spoliation)፤ ....

Continue reading