የኢሕአፓ ስድስተኛ ከፍተኛ አመራር ኮሚቴ ሶስተኛ ጠቅላላ መደባዊ ስብሰባውን አካሄደ
ኢሕአፓ ባለው የረጅም ጊዜ ልምድ መሰረት በአስፈላጊውና ወሳኝ ወቅት የድርጅቱ ከፍተኛ አመራር መደበኛ ስብሰባ እያደረገ ያለውን ሁኔታ በመመርመር መደረግ ያለባቸውን አበይት ጉዳዮችና ሲወስንና ትልሞችን ሲያቅድ የቆየ ሲሆን ከጥር 5 እስከ ጥር 6 ቀን ድረስ ባካሄደው ....
ኢሕአፓ ባለው የረጅም ጊዜ ልምድ መሰረት በአስፈላጊውና ወሳኝ ወቅት የድርጅቱ ከፍተኛ አመራር መደበኛ ስብሰባ እያደረገ ያለውን ሁኔታ በመመርመር መደረግ ያለባቸውን አበይት ጉዳዮችና ሲወስንና ትልሞችን ሲያቅድ የቆየ ሲሆን ከጥር 5 እስከ ጥር 6 ቀን ድረስ ባካሄደው ....
(በስደት የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር አባላት ኮሚቴ) - አስተባባሪ የትምህርት ውድቀት የአገርና የሕዝብ ውድቀት ነው። ስለዚህ አገራችንን ከወድቀት ሕዝባችንን ወያኔ አደንቁሮ ለመግዛት ካላው እርኩስ ፍላጎት ማዳን የሚቻለው ምልዓተ ሕዝቡ ተደራጅቶ የተጀመረውን ሕዝባዊ አመፅ በማስፋፋት የወያኔን ዘረኛ ....
EPRP (MAY DAY 2016): As the world observes International Workers' Day (May Day 2016), workers in Ethiopia have little to celebrate or to observe with happiness. The conditions of Ethiopian workers have worsened from year ....
የፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ ሀተታ፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ፤ በአንዲት ሀገር፤ ሁለት የካቲቶች፤ ሁለት ትርጉሞች ተሰጥቷቸዋል። ሁለት ትርጉም በሰጧቸው ወገኖችም በተጻራሪ መዘክር ታስበው ይውላሉ። ዋናው የካቲት፤ በመላው ኢትዮጵያ ሕዝብ የሚከበረው፤ የ1966ቱ ዓ. ም. ወርሃ ....
በስደት የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር አባላት አስተባባሪ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ፡ ምን ጊዜም መብቱን ለማስከበር በአንድነት የማይቆምና የማይታገል የሕብረተሰብ ክፍል (ሕዝብ) ለጥቃት ይጋለጣል። ጥቃቱ በማህበራዊ ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ገጽታዎች የሚንፀባረቅ ሊሆን ይችላል። ይህን ጥቃት ለማስወገድ የሚኬድበት የትግል ....
የኢሕአፓ ልሳን (ዴሞ. ቅጽ 40፣ ቁ. 2): ወያኔ ሥልጣን ከያዘ ጀምሮ የነበረው ሁኔታ ከዚህ ቀደም በተደጋጋሚ የተገለጸና አሁን በአገር ውስጥ ያለውም ሁኔታ ለብዙ ዜጎች በግልጽ የሚታይ ቢሆንም የአገራችንን ሁለንተናዊ ሁኔታ በየጊዜው እየዳሰሱና እየገመገሙ አጠቃላይ ግንዛቤ ....