በህያዉ ቃል: የመጨረሻ ክፍል)፡ የ“ምስክርነት” ጸሃፊ ፡ በአንድ የታሪካችን ወቅት ላይ ባለፈዉ የሽብር – የጽልመት ዘመን ዉስጥ በብሔራዊ ደረጃ ስለተፈጸመዉ ጥፋት የሥርዓቱን መሓንዲሶች ከዘንጣይ ገዳዮቻቸዉ ጋር አሰልፈዉ ማስረጃ አቀረብኩላችሁ ይሉናል። አልታወቃቸዉ ይሆናል፣ እንጂማ የየካቲቱን አብዮት ተከትሎ በመላይቱ ኢትዮጵያ ስለታየዉ ክስተት በገለፁባቸዉ የድርሰቱ ክፍሎች ሁሉ ገጽ በገጽ “ዛሬም ነገም – ቀይ ሽብር ይፋፋም!“ የሚል የቀድሞ መፈክራቸዉን ያስተጋባሉ፣ በለሆሳስ – ለአንባቢዉ። ሙሉውን ጸሑፍ ያንብቡ…