ከደሳለኝ በርሄ:
መኖሪያችን ሸዋ – በሸን ማርያም አጥቢያ/
ከአምባ ሥላሴ አልፎ – ከተራራው ወዲያ/
አንድ ሰው ነበረ/
በችግር የኖረ/
ጥማድ በሬ ቢያጣ – ማሳው ቢያድርበት ጦም/
በጥብቅ ለመነኝ -በድንግል ማርያም ስም/
አልኩት ይህንን ሰው – በሬወቸን ተዋስ/
ወስደህ ጥመዳቸው – ማሳህንም እረስ/
ክረምቱን ይረሱ – ለበጋም በወቅቱ/
ተጠቀምባቸው – ደግሞም ለመውቃቱ/
ሙሉውን ግጥም ያንብቡ